Fana: At a Speed of Life!

41ኛው የመንበረ ፓትርያርክ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 41ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ጽህፈት ቤት የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ በመካሄድ ላይ ነው።   በጉባኤው ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ፣ ሊቃነ ጳጳሳት፣…

የነጭ ሽንኩርት የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነጭ ሽንኩርት በውስጡ በያዛቸው ንጥረ ነገሮች ለተለያዩ በሽታዎች ፍቱን እንዲሁም የጤና በረከት እንዳለው ይነገርለታል። ነጭ ሽንኩርት ዝቅተኛ ካሎሪ ያለው የምግብ አይነት ሲሆን ፥ በቫይታሚን ሲ፣ ቫይታሚን ቢ6 እና ማንጋነዝ የበለፀገ ነው።…

ሰንደቅ ዓላማ አንድ ሀገር ነፃነቱን እና ሉዓላዊነቱን የሚያሳይበት ነው – ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ ዓላማ አንድ ሀገር ነፃነቱን እና ሉዓላዊነቱን የሚያሳይበትም ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን የብዙሃንነታችን መገለጫ፣ የሉዓላዊነታችን ምሰሶ” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ…

ሩሲያ በኪየቭ የድሮን ጥቃት መፈጸሟ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ የድሮን ጥቃት መፈጸሟን የከተማዋ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ ጥቃቱ “ካምካዜ” በተሰኘ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የተፈጸመ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ በዛሬው ዕለት በከተማዋ በተፈጸመው ጥቃትም በተለያዩ…

15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች ተከበረ። በሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ በጅግጅጋ ከተማ…

ሲዳማ ቡና እና አርባምንጭ ከተማ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሥነ ምግባር ኮሚቴ በሲዳማ ቡና እና በአርባምንጭ ከተማ የእግር ኳስ ቡድኖች ላይ የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በሦስተኛ ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ተስተውለዋል ያላቸውን…

ሀገራዊ የምክክር ሂደቱን ስኬታማ ለማድረግ የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ሂደቱን ስኬታማ ለማድረግ የሶስትዮሽ የጋራ መግባቢያ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የሰላም ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሀገራዊ ምክክር ሂደቱን ስኬታማ…

በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሲንድ ግዛት በጎርፍ ለተጎዱ ፓኪስታናውያን የሰብዓዊ ዕርዳታ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አምባሳደር ጀማል በከር ከ8 ሺህ ለሚበልጡ የሲንድ ግዛት የጎርፍ ተጎጂዎች ድጋፍ አቅርበዋል፡፡ ድጋፉም ምግብ፣ መድኃኒት፣ መጠለያ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን ያካተተ መሆኑን ከኤምባሲው ያገኘነው መረጃ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ማህበር የአፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር የአፍሪካ ዳይሬክተር ፓትሪክ የሱፍ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦትን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…

በደማችን ያስከበርናበደማችን ያስከበርናትን ሰንደቅ ዓላማ በላባችን ከፍ እናደርጋታለን-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትትን ሰንደቅ ዓላማ በላባችን ከፍ…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደማችን ያስከበርናትን ሰንደቅ ዓላማ በላባችን ከፍ እናደርጋታለን ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ ኮሙኒኬሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ 15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ እንደሚል ገልጿል፡፡ ቀኑን ስናከብር…