Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ አህጉር አንድነት እንዲጠናከር ኢትዮጵያ በቀዳሚነት እየተጫወተች ያለውን ሃላፊነት ታስቀጥላለች – ቢቂላ ሁሪሳ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ አህጉር አንድነት እንዲጠናከር ኢትዮጵያ በቀዳሚነት እየተጫወተች ያለውን ሚና እንደምታስቀጥል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ ተናገሩ።   አዲስ አበባ በሚገኘው…

የደቡብ ወሎ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ41 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ41 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተሰበሰበ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች። 193 ሀገራትን በአባልነት የያዘው የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት በካናዳ ሞንትሪያል ጉባኤውን አካሂዷል። ኢትዮጵያን በመወከልም የኢፌዴሪ የትራንስፖርትና…

አምባሳደር አለምፀኃይ መሰረት ከኡጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት ከኡጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኦኬሎ ኦሪየም ጋር ተወያዩ፡፡ በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ፥ በኢትዮጵያና ኡጋንዳ ሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ሃላፊዎቹ መክረዋል ብሏል፡፡…

በሐረሪ ክልል ለሥራ ፈጣሪዎች ሥልጠና መስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በሐረሪ ክልል ለሥራ ፈጣሪዎች የተለያዩ ሥልጠናዎችን መስጠት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከክልሉ የካቢኔ አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሯ በውይይታቸው፥ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ፣ በቱሪዝም ፣ በባሕላዊ…

በጤናው ዘርፍ መረጃን መሠረት ያደረጉ ውሳኔዎችን በመስጠት ጥራት ያለው አገልግሎትን ለመስጠት ሰፊ ስራ ተሰርቷል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ መረጃን መሠረት ያደረጉ ውሳኔዎችን በመስጠት ጥራት ያለው የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሰፊ መሰራቱን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ተናገሩ፡፡ "መረጃን መሰረት…

በደቡብ ክልል በቴክኖሎጂ የታገዙ የግብርና ስራዎችን ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በቴክኖሎጂ የታገዙ የግብርና ስራዎችን ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳን ጨምሮ የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ በክላስተር…

አንጌላ ሜርክል የተመድን የ2022 የናንሰን የሥደተኞች ሽልማት አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን የቀድሞዋ መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክል በሶሪያ በተቀሰቀሰው ግጭት ለተፈናቀሉ ሶሪያውያን ከለላ በመስጠት ላበረከቱት በጎ አስተዋጽዖ የተመድን የሥደተኞች ሽልማት ማሸነፋቸው ተሰማ፡፡ የናንሰን ሽልማት ስያሜውንያገኘው በኖርዌያዊው…

በጋምቤላ በጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ በጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የተለያየ ምግብ ነክ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ የባሮ፣ ጀጀቤእና ሌሎች መጋቢ ወንዞች በዘንድሮው የክረምት ወራት በከፍተኛ ሁኔታ መሙላታቸውን ተከትሎ በርካቶች መፈናቀላቸው ይታወሳል፡፡ ይህን…