ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ በ“ኢያን አውሎ ንፋስ” ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 109 ደረሰ Alemayehu Geremew Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ከማክሰኞ ጀምሮ በ”ኢያን” አውሎ ንፋስ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 109 ደረሰ፡፡ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 105ቱ የፍሎሪዳ ነዋሪዎች መሆናቸውንም ሲ ኤን ኤን ዘግቧል፡፡ ከትናንት ምሽት ጀምሮ በመሬት መንሸራተት ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ Mikias Ayele Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በግንባር እየተፋለመ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ በብልፅግና ፓርቲ ዋናው ፅህፈት ቤት የተዘጋጀው የደም ልገሳ መርሐ ግብር ይህንን ደጀንነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደፊትለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ አፋጣኝ ሥራ ሊሠራ እንደሚገባ አቶ አወል አርባ አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ የተሻለ አፋጣኝ የመከላከል ሥራ ሊሠራ እንደሚገባ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አሳሰቡ፡፡ በአፋር ክልል በጎርፍ የሚከሰቱ ጉዳቶችን ለመቆጣጠር እየተሠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እና ኢንኮሞኮ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Tamrat Bishaw Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በቢዝነስ ስልጠናዎችና የማማከር አገልግሎት በመስጠት ከሚታወቀው ኢንኮሞኮ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማምቷል፡፡ የቢዝነስ አማካሪና የኢንቨስትመንት ተቋም የሆነው ኢንኮሞኮ ስደተኞች ላይ ትኩረቱን…
ጤና የአዕምሮ ጤና ችግር መንስኤዎች እና መፍትሄዎቹ ዮሐንስ ደርበው Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዕምሮ ህመም በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት እንደሚችል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ማህበራዊ ቀውስ፣ ተፈጥሯዊ አደጋ፣ ጦርነት፣ የኑሮ ውድነት እና ወረርሽኝ ለአዕምሮ ህመም መከሰት ዋነኛ መንገዶች እንደሚሆኑ የስነ ልቦና ህክምና ባለሙያዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ማሪታይም አካዳሚ ለ20ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው Melaku Gedif Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ማሪታይም አካዳሚ ለ20ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ ተመራቂዎቹ በኤሌክትሪካል ቴክኒካል ካዴት የትምህርት ዘርፍ ሲከታተሉ የቆዩ መሆናቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ግጭቱን ለመፍታት መንግሥት የሚወስዳቸውን ሁሉንም ዓይነት የመፍትሔ እርምጃዎች አጠናከሮ ይቀጥላል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግጭቱን ለመፍታት መንግሥት ሲወስዳቸው የቆያቸውን ሁሉንም ዓይነት የመፍትሔ እርምጃዎች አጠናከሮ እንደሚቀጥል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ንግግሩን የሚመሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቱርክ “አጊያን” ነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ የሚገኙ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Melaku Gedif Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ ኢዝሚር ከተማ በሚገኘው “አጊያን” ነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ የሚገኙ ኩባንያዎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሊግ ኩባንያው በኢትዮጵያ መድን፣ ድሬዳዋ እና ወልቂጤ ከተማ ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ Mikias Ayele Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኩባንያ በ2015 ዓ.ም በ1ኛ ሳምንት ውድድሮች ላይ በታዩ የሥነ ምግባር ግድፈቶች ላይ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የሊግ ኩባንያው ውድድር አመራርና ሥነስርዓት ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ በሳምንቱ በተደረጉ ጨዋታዎች ከዳኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የመንገድ ድጋፍ ግንብ ተደርምሶ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ Mikias Ayele Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ወንጌላዊት አካባቢ በደረሰ የመንገድ ድጋፍ ግንብ መደርመስ አደጋ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ። የመንገድ ድጋፍ ግንብ በመኖሪያ ቤት ላይ…