ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካ በዓየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ ናት ተባለ Meseret Awoke Oct 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በዓየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ መሆኗንና ለዚህም አስቸኳይና ዘላቂ መፍትሄ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ፡፡ ከ40 በላይ ሀገራት በግብፅ ህዳር ላይ ሊካሄድ ከታቀደው የኮፕ27 ስብሰባ በፊት የጋራ አቋም ለመያዝ በኮንጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Mikias Ayele Oct 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የደቡብ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋጤ ስርሞሎ ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሊዊጂ አስረክበዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስን ለመንከባከብ የተጀመረው ሕግ ማስከበር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሐረሪ ክልል መንግሥት Feven Bishaw Oct 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስን ለመጠበቅና ለመንከባከብ የተጀመረው ሕግ ማስከበር ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ በጀጎል ግንብ ውስጥ የሚገኙ መኖሪያ ቤቶች፣ አድባራት፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ በጃፓን የዓየር ክልል የባላስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች Meseret Awoke Oct 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በጃፓን የዓየር ክልል የባላስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተገለጸ፡፡ የባሊስቲክ ሚሳኤሉ በፓሲፊክ ውቅያኖስ መውደቁ የተጠቀሰ ሲሆን ፥ ከመውደቁ በፊት 4 ሺህ 500 ኪሎ ሜትር መጓዙ ተነስቷል፡፡ የተወነጨፈው መካከለኛ ርቀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን አራት ወረዳዎች የማሽላ ጢንዚዛ ተከሰተ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አራት ወረዳዎች የማሽላ ጢንዚዛ መከሰቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። እስካሁን 1 ሺህ 21 ሔክታር የማሽላ ሰብል ላይ ጢንዝዛ የተከሰተ ሲሆን÷ 966 ሔክታሩን በባህላዊ መንገድ ቀሪውን 55 ሔክታር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ ፓርላማ የቀድሞዎችን የዩክሬን አራት ግዛቶች የሩሲያ አካል አድርጎ ተቀበለ Tamrat Bishaw Oct 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፓርላማ የቀድሞዎችን የዩክሬን አራት ግዛቶች የሩሲያ ፌዴሬሽን አካል አድርጎ ተቀብሏል። ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዶኔስክ፣ ሉሃንስ፣ ኬርሰን እና ዛፖሮዢየ የሩሲያ አካል እንዲሆኑ የሚያስችለውን ስምምነት ከየግዛቶቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ጠላቶች ዓላማ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማዳከም መሆኑን አቶ ርስቱ ይርዳ ተናገሩ Shambel Mihret Oct 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ሊጎዱ የሚሹ ኃይሎች ሁሉ ዋና ዓላማ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማዳከም ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የንቅናቄ መድረክ፥ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ተጋባዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ Feven Bishaw Oct 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ። ሙዚየሙ ሁለት ግዙፍ ህንጻዎች ሲኖሩት በሰባት ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው። በሙዚየሙ ውስጥ ቋሚ እና ጊዜያዊ አውደ ርዕይ ማሳያዎች አሉት። ሙዚየሙ ሳይንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አፍሪካውያን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአህጉሪቱ እድገት እና ብልፅግና እንዲያውሉ ጥሪ አቀረቡ Mikias Ayele Oct 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአህጉሪቱ እድገት እና ብልፅግና በማዋል ረገድ እንዲተባበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ ያለውን የፓን አፍሪካ ኢንተለጀንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ሊያ ከግሎባል አሊያንስ ቫክሲን ኢኒሼቲቭ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከግሎባል አሊያንስ ቫክሲን ኢኒሼቲቭ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ሲዝ በርክሌይ ጋር በክትባት አገልግሎት እና ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በዋናነት ስላልተከተቡ ሕጻናት (ዜሮ ዶዝ)፣ በመጪው ጊዜ…