Fana: At a Speed of Life!

የፌዴሬሽን ም/ቤት ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2015 ዓ.ም መደበኛ ጉባዔውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ፌዴሬሽን ምክር ቤት ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2015 ዓ.ም 6ኛ የፓርላማ ዘመን 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን እንደሚያካሂድ ተገለጸ፡፡ የምክር ቤቱ ጽ/ቤት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ተረፈ በዳዳ…

ኅብረት ሥራ ኮሚሽንና ልማት ባንክ የእንስሳት አልሚ ማኅበራትን በጋራ ለማደራጀት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽንና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ90 ከተሞች የእንስሳትና እንስሳት ተዋጽኦ አልሚ ማኅበራትን በጋራ ማደራጀት የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ…

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት 49 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት 49 ሚሊየን ብር የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡   ድጋፉን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጀዋር ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሊዊጅ አስረክበዋል፡፡…

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ሄንክ ጃን ቤከር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አቶ ኦርዲን የኔዘርላንድስ መንግስት በክልሉ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን ለማጎልበት እየሰራቸው የሚገኙ…

አራት የዩክሬን ግዛቶች ወደ ሩስያ በይፋ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አራት የዩክሬን ግዛቶችን ወደ ሩሲያ ማዋሃድ የሚያስችለውን የመጨረሻ ስምምነት ፈርመዋል፡፡ ፑቲን ከዶኔስክ እና ሉሃንስክ ሕዝብ ሪፐብሊኮች እንዲሁም ከኬርሰን እና ዛፖሮዢዬ ክልሎች ጋር አራት የውህደት…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ካቢኔው በስብሰባው በክልሉ የመስኖ ስንዴ ልማትን ለማስፋት በዘር እና በግብዓት አቅርቦት ዙሪያ የመንግሥት፣ የአርሶ…

“ግድቤን በደጄ” የዝናብ ውሃን የማጠራቀም ፕሮጀክት ሥራ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በድርቅ ተጠቂ በሆኑ አካባቢዎች የሚተገበረው "ግድቤን በደጄ" የዝናብ ውሃን የማጠራቀም ፕሮጀክት ሥራ መጀመሩን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋን ጨምሮ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ…

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጭ የሚያስተዋውቅ መድረክ በቶኪዮ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮችን የሚያስተዋውቅ መድረክ በጃፓኗ ቶኪዮ ከተማ ተካሄደ። መድረኩ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና በቅርቡ ወደ ሥራ የገባው “ዎዳ የግል ኢንዱስትሪ ፓርክ” በጥምረት ነው።…

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የቆጠቡ ደንበኞቹን ተሸላሚ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ለመጀመሪያ ዙር የቆጠቡ ደንበኞቹን ተሸላሚ አድረገ። ለውብ ህይወት ይቆጥቡ በሚል ለዘጠኝ ወራት የቆጠቡ ደንበኞቹን ነው ባንኩ በዛሬው እለት ተሸላሚ ያደረገው። ባንኩ ከ350 ብር በላይ የቆጠቡ የባንኩ ደንበኞች…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ከጋቪ ክትባት ህብረት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2020 ጀምሮ የጋቪ ሻምፒዮን ሆነው የቆዩት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የጋቪ ክትባት ህብረት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ሴት በርክሌይን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ውይይቱ በኢትዮጵያና በጋቪ መካከል ስላለው አጋርነትና ምንም…