Fana: At a Speed of Life!

ዶክተር ሊያ ከግሎባል አሊያንስ ቫክሲን ኢኒሼቲቭ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከግሎባል አሊያንስ ቫክሲን ኢኒሼቲቭ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ሲዝ በርክሌይ ጋር በክትባት አገልግሎት እና ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በዋናነት ስላልተከተቡ ሕጻናት (ዜሮ ዶዝ)፣ በመጪው ጊዜ…

“ስለ ኢትዮጵያ” የፓናል ውይይት በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው "ስለ ኢትዮጵያ" የፓናል ውይይት በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው። የፓናል ውይይቱ "አሸናፊ ሕዝብ ስለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል። በውይይቱ ላይ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ…

በአፋር ክልል የፖሊዮ መከላከያ ክትባት የመስጠት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በህወሓት የሽብር ቡድን ወረራ ውስጥ በነበሩ 11 ወረዳዎች የፖሊዮ መከላከያ ክትባት የመስጠት ዘመቻ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።   የፖሊዮ ክትባት መርሐ ግብሩ ለአራት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ÷ ዕድሜያቸው ከአምስት…

የከምባታጠምባሮ እና ሀላባ ዞኖች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከምባታ ጠምባሮ እና የሀላባ ዞኖች ለመከላከያ ሰራዊት የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ አሸባሪው ህወሓት የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስ በግንባር እየተዋጋ ለሚገኘው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የከምባታ ጠምባሮ ዞን ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የአይነት…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከከኮስ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራጭ ሴቶች (ኮከስ) ሥራ አስፈጻሚ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሴቶችን ተጠቃሚነት እና ተሳታፊነት ከማረጋገጥ አኳያ…

በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ 10 ሚሊየን ኩንታል በበጋ መስኖ ስንዴ ለማምረት ታቅዷል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት 10 ሚሊየን ኩንታል በበጋ መስኖ ስንዴ ለማምረት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው እንደገለፁት÷…

የኢትዮጵያ እና የህንድ ስትራቴጂካዊ አጋርነት በትብብር መስኮች እንደሚጠናከር ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ ፣ኤስያ እና ፓስፊክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል አምባሳደር ገበየሁ ጋንጋ ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል አምባሳደር ቡኒት ኩንዳል ጋር…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት እኛ ሚናችንን ልንወጣ ይገባል – የሀገር ሽማግሌዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማ እንዲሆን የሚጠበቅብንን ሚና በአግባቡ ልንወጣ ይገባል ሲሉ የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ፡፡ የወላይታ እና የጋሞ አባቶች አዳነ አይዛ እና አቶ ተዘራ ሸዋዬ ÷ ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ስኬታማ እዲሆን የሀገር ሽማግሌዎች…

በዓላት በስኬት እንዲጠናቀቁ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሰሞኑ የተካሄዱትን ህዝባዊ በዓላት ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን በተላበሰ መልኩ እንዲከበሩ ከፍተኛ ሚና ላበረከቱት የፀጥታ አካላት፣ የሃይማኖት ተቋማትና አባ ገዳዎች እውቅና እና ምስጋና ሰጠ፡፡ በእውቅናና ምስጋና…

ኢጋድ በቀጠናው ሰላም እና ደህንነትን ለማረጋገጥ ለሚያደርገው ጥረት አባል ሀገራቱ ያላቸውን ድጋፍ ሊያጠናክሩ ይገባል – አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ድርጅቱ በቀጠናው ሰላም እና ደህንነትን ለማረጋገጥ ለሚያደርገው ጥረት ያላቸውን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ 40ኛው…