የሀገር ውስጥ ዜና ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል Meseret Awoke Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል፡፡ ሊጉ የወልቂጤ ከተማና አርባ ምንጭ ከተማ 7 ሰዓት ላይ የሚጀምር ሲሆን ፥ በተመሳሳይ ቀን ባህር ዳር ከተማ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ 10 ሳዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቆሼ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 60 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ Amele Demsew Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬዉ ዕለት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ከቀኑ 10:34 አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 60 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በታሪክ፣ በቅርስ ጥበቃና በአርኪዮሎጂ ሥራዎች የፈረንሳይ አጋርነት ዘመናትን የተሻገረ ነው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ Meseret Awoke Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረ ም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታሪክ፣ በቅርስ ጥበቃና በአርኪዮሎጂ ሥራዎች ላይ የፈረንሳይ አጋርነት ዘመናትን የተሻገረ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ከፈረንሳይ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በአዲስ መልክ ያደራጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የ11 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ Amele Demsew Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በጽህፈት ቤታቸው በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ11 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ። አምባሳደሮቸ የኢራን ፣ ቤልጂየም ፣ ኖርዌይ ፣ ኒጀር ፣ ኦስትሪያ ፣ ብራዚል፣ ኩዌት ፣ ሳኡዲ አረቢያ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤርአኖ ወረዳ 124 ሔክታር የሚያለማ የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቤርአኖ ወረዳ 124 ሔክታር የማልማት አቅም ያለው የመስኖ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ በፌዴራል መንግሥት ወጪ የተገነባው የመስኖ ፕሮጀክት በቤርአኖ ወረዳ ሂሎ ኖጉድ ቀበሌ የሚኖሩ 496 ከፊል አርብቶ አደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኢሬቻ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው Amele Demsew Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የኢሬቻ በዓል አከባበር በተለያዩ ዝግጅቶች በሁሉም ክፍለከተሞች መከበሩን ቀጥሏል፡፡ በዓሉን በማስመልከትም በዛሬው ዕለት በሁሉም ክፍለ ከተሞች የፓናል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከነገ እስከ እሁድ ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር አይቻልም ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት ከነገ አርብ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር እንደማይቻል ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው÷ ቅደሜ መስከረም 21…
ቴክ ለድምፅ ትዕዛዝ ምላሽ የሚሰጡ ሰው ሰራሽ አስተውሎ ያላቸው ቁሶች አሉታዊ ጎን Alemayehu Geremew Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕጻናት ለድምፅ ትዕዛዝ ምላሽ የሚሰጡ ሰው ሰራሽ አስተውሎ ያላቸው መሣሪያዎችን ለረጅም ጊዜ ከመጠቀማቸው የተነሳ ስሜታቸው እና በጥልቀት የመረዳት አቅማቸው እንደሚጎዳ ጥናት አመላከተ፡፡ አናንያ እና አንሞል አሮራ የተሰኙት የካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና 10ኛው የጣና ፎረም ጉባዔ ለባሕርዳር ከተማ ገፅታ ግንባታ ልዩ ቦታ ይሰጠዋል- አቶ ጣሂር ሙሃመድ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ የሚካሄደው 10ኛው የጣና ፎረም ጉባዔ ለከተማዋ ቱሪዝም ዕድገትና ገፅታ ግንባታ ልዩ ቦታ እንደሚሰጠው የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ጣሂር ሙሃመድ ተናገሩ፡፡ አቶ ጣሂር ከጣና ፎረሙ ጉባዔ መካሄድ ጋር በተያያዘ በሰጡት…
ጤና በኢትዮጵያ በልብና በደም ቧንቧ በሽታዎች በየቀኑ በአማካይ 170 ሰዎች ይሞታሉ – ጤና ሚኒስቴር Amele Demsew Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች ምክንያት በየቀኑ በአማካይ 170 ሰዎች ለህልፈት እንደሚዳረጉ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዓለም ላይ በየዓመቱ በተለያዩ ምክንያቶች ከሚሞቱት ሰዎች መካከል 31 በመቶው በልብና ተያያዥ…