Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ የተካሄደው ጥናት ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 2013 እስከ ታህሳስ 2014 ዓ.ም በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ የተካሄደው ጥናት ውጤት ይፋ ሆኗል። ጥናቱ የተካሄደው በአማራ ክልል በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ…

የሐረሪ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት 31 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልላዊ መንግስት ለመከላከያ ሰራዊት 31 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ…

የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ አስክሬን የሽኝት መርሐግብር በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ አስክሬን ሽኝት መርሐግብር በወዳጅነት አደባባይ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ከአርቲስቱ መኖሪያ ቤት ጀምሮ እየተካሄደ ያለው የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር÷ አሁንም በወዳጅነት ፓርክ የሽኝት ስነ…

የኦሮሞ ምርምር ማህበር ምስረታ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ምርምር ማህበር ምስረታ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ኢሊሊ ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል። ማህበሩ የኦሮሞን ህዝብ ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና የገዳ ስርዓት በጥልቀት በመመርመር ህዝቡ ባህሉን እንዲያውቅ ለማድረግ የተቋቋመ መሆኑ ተገልጿል።…

ዓለም አቀፉን የዋጋ ግሽበት ለመቋቋም ሥር-ነቀል የፖሊሲ ለውጥ ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚስተዋለውን የዋጋ ግሽበት ለመቋቋም እና ዕድገት ለማስቀጠል ሥር-ነቀል የፖሊሲ ለውጦች እንደሚያስፈልጉ የዓለም ንግድ ድርጅት ኃላፊ ንጎዚ ኦኮንጆ-ኢዌላ ገለጹ፡፡ በዓለማችን እየተስተዋሉ ያሉ ተደራራቢ ቀውሶች ዓለማችንን ወደ…

የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር ከመኖሪያ ቤቱ ጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡ ከአርቲስቱ መኖሪያ ቤት ጀምሮ እየተካሄደ ያለው የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር÷ በመቀጠልም በወዳጅነት ፓርክ በመንግሥት ባለስልጣናት፣ በሙያ…

ኢትዮጵያ በመንግስታቱ ድርጅት 77ኛው ጠቅላላ ጉባዔ ወሳኝ አቋሞቿን አስረድታለች -የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስታቱ ድርጅት 77ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና በሰሜኑ ጦርነት ጉዳይ አቋሟን ያስረዳችበት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 11 ሺህ ሄክታር መሬት የበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በዘንድሮው የበጋ ወራት 11 ሺህ ሄክታር መሬት የበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊው አቶ ባበክር…

የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይፈጸማል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት እንደሚፈጸም የቀብር ሥነ ሥርዓቱን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴ አስታውቋል። የቀብር ሥነ ሥርአቱ ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል…

በአዲስ አበባ የኢሬቻ በዓል የሚከበርበትን ቦታ የማጽዳት ስራ ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኢሬቻ በዓል የሚከበርበትን ቦታ  የማጽዳት ስራ በዛሬው ዕለት ተከናውኗል፡፡ የጽዳት መርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ  ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣  የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎችና የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት…