የአሜሪካ ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ ባሕር ኃይሎች ጥምር ወታደራዊ ልምምድ ሊያካሂዱ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በቅርቡ ያደረገችውን የሚሳኤል ሙከራ ተከትሎ የአሜሪካ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ ባሕር ኃይሎች በጥምረት በጃፓን ባሕር ላይ የፀረ-ሰርጓጅ መርከብ ጥቃት ልምምድ ሊያካሂዱ መሆኑ ተገለጸ።
ሀገራቱ ከ2017 ወዲህ የአሜሪካውን በኒውክሌር…