Fana: At a Speed of Life!

ለጨጓራ ህመምተኞች የሚመከሩ ምግቦች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨጓራ ህመም ከመጠን ያለፈ አልኮል በመጠጣት፣ ሲጋራ በማጨስ፣ ለረዥም ጊዜ በሚወሰዱ አንዳንድ መድሃኒቶች ፣በባክቴሪያ፣ በጭንቀት፣ ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች በመመገብ ወይም በሌላ ምክንያት ሊከሰት ይችላል፡፡…

ሴት ሚኒስትሮች የግብርና ማሳዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ሴት ሚኒስትሮች በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ተገኝተው የመኸር የግብርና ማሳዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ ላይ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣የከተማና ቤቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ እና የመስኖና ቆላማ…

20 ሜጋ ዋት የከርሰምድር እንፋሎት ኃይል መገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሉቶ ላንጋኖ ጥልቅ የከርሰ ምድር እንፋሎት ቁፋሮ ፕሮጀክት እስካሁን 20 ሜጋ ዋት የሚደርስ የእንፋሎት ኃይል መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የአሉቶ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ መሳይ ፍቃዱ እንደገለፁት÷ እስካሁን…

የመስቀል ደመራ በዓልን በተመለከተ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል ደመራ ለአንድነትና ለሰላም በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አዘጋጅነት የፓናል ውይይት እየተደረገ ነው። የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበርና ሀይማኖታዊ ትውፊቱን ሳይለቅ ለትውልድ ማስተላለፍ…

ለደመራና መስቀል በዓል የንግዱ ማህበረሰብ የዋጋ ንረትን እና የፀጥታ ስጋቶችን በንቃት መከታተል አለበት- ም/ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ቅርስ የሆነው የደመራ እና መስቀል በዓል ሲከበር የንግዱ ማህበረሰብ የዋጋ ንረትን በመቆጣጠር እና የፀጥታ ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ ድርጊቶችን በንቃት መከታተል እንዳለበት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ አሳሰቡ፡፡…

የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በአሶሳ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ "አዲስ እሳቤ ለቱሪዝም " በሚል መሪ ቃል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ በሚገኘው በዚህ በዓል ላይ የቱሪዝም ሚኒስትር…

ከመፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች ለራቁ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የትራንስፖርት ወጪ ይሸፈናል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመፈተኛ ዩኒቨርሲቲ ከ50 ኪሎ ሜትር በላይ ለሆነ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የትራንስፖርት ወጪን ትምህርት ቤቶቻቸው የሚገኙባቸው ወረዳዎች እንደሚሸፍኑ ተገለጸ፡፡ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት…

የአንድነትና የፍቅር ተምሳሌቱ የመሳላ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድነትና የፍቅር ተምሳሌት የሆነው የመሳላ በዓል በከንባታ፣ጠንባሮና ዶንጋ ብሔረሰቦች ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ በከንባታ ጠንባሮ ዞን በሚገኙ ሦስት ብሔረሰቦች ማለትም በከንባታ፣ ጠንባሮና ዶንጋ ብሄረሰቦች ዘንድ ነው በየዓመቱ የሚከበረው…

ሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ድርድር እንዲያደርጉ ቻይና ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ሩሲያ እና ዩክሬን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የሰላም ድርድሩን እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ። ሚኒስትሩ እየተካሄደ ባለው 77ኛው የተመድ ጉባኤ ላይ ትኩረቱን በዩክሬን ላይ ባደረገው የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ…

በ2014 ዓ.ም ለተጨማሪ 5 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውኃ ማቅረብ መቻሉን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ

ሚኒስቴሩ በ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከተጠሪ ተቋማቱና ከክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮዎች ጋር በባሕርዳር ከተማ እየተወያየ ነው፡፡ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት÷ ባለፈው ዓመት ብቻ ለተጨማሪ አምስት ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውኃ ማቅረብ ተችሏል።…