የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዴቪድ ማካሊስተር የተመራውን ልዑክ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ የልዑካን ቡድኑ÷ የአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ፣ የአውሮፓ ፓርላማ የሴቶች መብትና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የልማት ሚኒስትርና ከሞዛምቢክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ እና ከሞዛምቢክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማኑዌል ጎንቻልስ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት የምዕራባውያን የማስገደድ እርምጃ አካል ነው – በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር Meseret Awoke Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች በቅርቡ ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡት ሪፖርት የምዕራባውያን የማስገደድ እርምጃ አካል መሆኑን በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር ጆርጌ ለፈብሬ ኒኮላስ ተናገሩ። አምባሳደሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Mikias Ayele Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡ የመድረኩ ተሳታፊዎች “አጥፊውን ከሰላማዊ ዜጎች መለየት ያስፈልጋል፤ እኛ የትግራይ ህዝቦች በኢትዮጵያ የማንደራደር፤ ሰላም ወዳደድ ህዝቦች ስለሆንን ከሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የደመራ እና ኢሬቻ በዓላት እሴቶቻቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ ወጣቶች የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melaku Gedif Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታና የወጣቶች ሚና ዙሪያ ከከተማዋ ከተወጣጡ ወጣቶች ጋር ተወያዩ። የውይይቱ አላማ ወጣቶች በወቅታዊ ሁኔታ ላይ በቂ ግንዛቤ አዳብረው እንዲንቀሳቀሱ…
Uncategorized የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ Amele Demsew Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቅርባለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዋና…
Uncategorized የአፍሪካ ልማት ባንክ መሪዎች የሕጻናት መቀንጨርን ለማስወገድ ፖለቲካዊ ድጋፍ እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ Meseret Awoke Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መሪዎች የሕጻናት መቀንጨርን ችግር ለማስወገድ ፖለቲካዊ ድጋፍ እንዲሰጡ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጥሪ አቀረቡ፡፡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ካለው 77ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ መንግስትና…
የሀገር ውስጥ ዜና እየለሙ ያሉ የመስህብ ስፍራዎች በዘርፉ ያለውን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የመንግስትን ቁርጠኝነት የሚያሳዩ ናቸው- አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ Amele Demsew Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እየለሙ ያሉ የመስህብ ስፍራዎች በዘርፉ ያለውን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የመንግስትን ቁርጠኝነት የሚያሳዩ መሆናቸውን የቱሪዝም ሚኒስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገልፀዋል። የዓለም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም ላይ ከ50 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዜጎች ለከፋ የረሃብ አደጋ ተጋላጭ ናቸው ተባለ Melaku Gedif Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ 50 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዜጎች የከፋ ረሃብ አደጋ አፋፍ ላይ መሆናቸውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሊ ÷ በአሁኑ ወቅት የረሃብ አደጋ በበርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ኦሞና ካፋ ዞኖች ለሰራዊቱ ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የምዕራብ ኦሞና ካፋ ዞኖች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የካፋ ዞን ከ31 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብና የአይነት ድጋፍ ያደረገ…