Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል ካቢኔ ለከተማ ተቋማዊና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ከ203 ሚሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በከተማ ተቋማዊና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ለሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ ከ203 ሚሊየን ብር በላይ በጀት አፅደቀ። ካቢኔው በከተማ ተቋማዊና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም እየተከናወኑ የሚገኙ…

በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ 200 ትምህርት ቤቶችን ዘንድሮ መልሶ ለመገንባት እንዳቀደ ሚኒስቴሩ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህውሓት ከወደሙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በዚህ ዓመት 200 ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት እየሰራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በአሜሪካ ኒውዮርክ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው ‘’የትምህርት ለውጥ’’ በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በጉባኤው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ…

ሚኒስቴሩ የከተሞች ሴፍቲኔት ልማት ፕሮጀክትን ለማሳደግ የሚያግዙ ተሽከርካሪዎችን ለ69 ከተሞች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ዜጎችን እየታደገ የሚገኘውን የከተሞች ሴፍቲኔት ልማት ፕሮጀክት ለማሳደግ የሚያግዙ ተሽከርካሪዎችን ለተጠቃሚ ከተሞች አስረከበ። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ…

ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ ከአውሮፓ ፓርላማ የሴቶች መብትና የሥርዓተ ፆታ እኩልነት ኮሚቴ እንዲሁም የልማት ኮሚቴ የልዑካን ቡድንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው…

የዓለም አቀፉ የፌዴሬሽን መድረክ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጸጋዋን በአግባቡ ለመጠቀም እያከናወነች ያለውን ስራ አደነቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የፌዴሬሽን መድረክ ፕሬዚዳንት ሩፓክ ቻቶፓዲያይ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጸጋዋን በአግባቡ ለመጠቀም እያከናወነች ያለውን ስራ አድንቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ…

“ዩኔስኮ“ ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደርን ጨምሮ የተለያዩ ስራዎችን እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደርን ጨምሮ የተለያዩ ስራዎችን እንደሚደግፍ ገልጿል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከዩኔስኮ…

በአማራ ክልል የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2014 ዓ.ም የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች እውቅና እና ሽልማት ተሰጣቸው በከተሞች እህትማማችነት ላይ አስተዋፅዖ ማበርከት አንዱ መስፈርት ሲሆን ከልማትና አገልግሎት አኳያ…