ህንድ በተለዋጭ አባልነቷ ኢትዮጵያን በተመለከተ ያሳየችው አቋም የሚደነቅ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ በፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባልነቷን ኢትዮጵያን በተመለከተ ያሳየችውን ገለልተኛ እና መርህን የተከተለ አቋም ኢትዮጵያ አደነቀች።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…