የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የተረከቡት የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ÷ የክልሉ መንግስት ድጋፍ በአርዓያነት የሚጠቀስ ነው ብለዋል። ለሰራዊቱ 5 ቢሊየን ብር ድጋፍ ለመሰብሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጸሙ ወንጀሎችን አስመልክቶ ሲካሄድ የነበረው የምርመራ ሂደት በአብዛኛው ተጠናቀቀ Meseret Awoke Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያዘ የተፈጸሙ ወንጀሎችን አስመልክቶ ሲካሄድ የነበረው የምርመራ ሂደት በአብዛኛው መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልሎች በተከሰተው ግጭት አውድ ውስጥ፤ ከሰብዓዊ መብት ጥሰቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንኮበር ወረዳ እናትና ልጅ በደራሽ ውሃ ተወስደው ህይወታቸው አለፈ Amele Demsew Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን በአንኮበር ወረዳ እናትና ልጅ በደራሽ ውሃ ተወስደው ህይወታቸው ማለፉን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ። የእናትና ልጁ ህይወት ያለፈው አይራራ የተባለውን ወንዝ ሲያቋርጡ ነው ተብሏል። …
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየ Feven Bishaw Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የፀጥታው ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየት የክልሉን ሰላምና ፀጥታን ለማጎልበት የተከናወኑ ተግባራት ገምግሟል። በውይይቱም የክልሉን ሰላምና ፀጥታን ከማጠናከር አንፃር በተለይም ህገወጥ የጦር የመሳሪያ ዝውውር፣…
ጤና የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር መንስዔ እና ህክምናው Feven Bishaw Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካንሰር ከሰውነታችን ቁጥጥር ውጪ የሆነ የህዋሳት መብዛት ሲኖር የሚከሰት በሽታ መሆኑ ይነገራል፡፡ የማሕፀን በር ጫፍ ካንሰር በሽታ ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ ኤች ፒ ቪ በተባለ እና የሴቶችን መራቢያ አካል ፣ ማህፀን እንዲሁም የማህፀን በርን…
የሀገር ውስጥ ዜና የካፊቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው ተባለ Alemayehu Geremew Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፊቾ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል አከባበር በተመድ የትምህርት የሳይንስና የባሕል ተቋም (ዩኔስኮ) ተመዝግቦ የዓለም ቅርስ እንዲሆን በልዩ ትኩረት እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የካፊቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በቦንጋ ከተማ በድምቀት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓየር ንብረት ለውጥ በጤና እና በዕፅዋት ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ Alemayehu Geremew Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓየር ንብረት ለውጥ በሰው ልጆች ጤና እና ከግማሽ በላይ በሚደርሱ የከተማ ዕፅዋት ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን አንድ ጥናት አመላከተ፡፡ ጥናቱ ከተማ ውስጥ ለተተከሉ የዛፍ ዝርያዎች ክብካቤ እንዲደረግ እና በቀጣይ ድርቅን መቋቋም የሚችሉ ዕፅዋት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ Alemayehu Geremew Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎችን አሳፍሮ መነሻውን ከመካነሰላም በማድረግ ወደ ግሸን ደብረከርቤ ሲያመራ የነበረ ሲኖትራክ የጭነት መኪና ተገልብጦ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው ለጋምቦ ወረዳ 029 ቀበሌ ልዩ ቦታው እህል ማፍሰሻ ከተባለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 21 እና መስከረም 22 ቀን ይከበራል Alemayehu Geremew Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 21 እና መስከረም 22 ቀን እንደሚከበር የኦሮሞ አባ ገዳዎች አስታወቁ። በዓሉ መስከረም 21 ቀን ሆራ ፊንፊኔ በአዲስ አበባ እንዲሁም መስከረም 22 ቀን ደግሞ በቢሾፍቱ ሆራ ሃርሰዴ እንደሚከበርም ነው…
ጤና አደገኛ የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በኡጋንዳ መቀስቀሱ ተሰማ Alemayehu Geremew Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፈረንጆቹ 2019 ወዲህ በተላላፊነቱ አደገኛ ነው የተባለለት የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በኡጋንዳ መቀስቀሱን የሀገሪቷ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ማክሰኞ ዕለት በኡጋንዳ ማዕከላዊ ሙቤንዴ አካባቢ በተቀሰቀሰው የኢቦላ ወረርሽን የ24 ዓመት…