የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን “ኢንሱሌሽን ብላንኬት” ማምረቻ ፋብሪካ አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ በሆነ ወጪ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያስገነባውን የአውሮፕላን "ኢንሱሌሽን ብላንኬት" ማምረቻ ፋብሪካ አስመርቋል።
ፋብሪካው በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ቅጥር ግቢ…