Fana: At a Speed of Life!

በትምህርቱ ዘርፍ የሚታዩ ሙስና እና ብልሹ አሠራርን ያመላከተ ጥናት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በትምህርቱ ዘርፍ የሚታዩ የሙስናና ብልሹ አሠራርን በተመለከተ ጥናት ማካሄዱን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከ600 በላይ ለሚሆኑ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚገኙ የትምህርት ዘርፍ የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ሥራ…

የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች ከአውሮፓ የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የጤና ማህበራዊ ልማት፣ ባህል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴዎች ከአውሮፓ የፓርላማ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እየተካሄደ በሚገኘው ሁለንተናዊ ለውጥ፣ በወቅታዊ…

ትምህርት ሚኒስቴር ለመከላከያ ሠራዊት ከ210 ሚሊየን ብር በላይ ድጋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ለመከላከያ ሠራዊት ከ210 ሚሊየን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ እና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፋ የተደረገው በትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ነው፡፡ ድጋፉን የተረከቡት የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ…

ሩሲያ ለ300 ሺህ ተጠባባቂ ጦሯ ጥሪ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለ300 ሺህ ተጠባባቂ ጦሯ ጥሪ ልታደርግ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትሩ ሰርጌ ሾይጉ አስታወቁ። ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሩሲያ “ከፊል ወታደራዊ ቅስቀሳ” እንዲደረግ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዛሬው እለት እንዳስታወቁት…

አሸባሪው ህወሓት በአገዛዝ ዘመኑ የኦሮሞን ሕዝብ የመብት ጥያቄ ሲያፍን የነበረው ቁስል አልዳነም – የአባ ገዳዎች ሕብረት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአገዛዝ ዘመኑ የኦሮሞን ሕዝብ ሀብት ከመዝረፍ አልፎ የመብት ጥያቄ ሲያፍንና ሲገድል የነበረው ቁስል አልዳነም ሲሉ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ሕብረት ገለጹ። የሕብረቱ አባላት እንደገለጹት÷ አሸባሪው ቡድን የኦሮሞ ሕዝብ በማንነቱ ቀና…

“በዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ያወጣው ረቂቅ ሪፖርት ባዶ የፖለቲካ ሪፖርት ነው” – የሱፍ ኢብራሂም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ያወጣው ረቂቅ ሪፖርት ባዶ የፖለቲካ ሪፖርት መሆኑን አቶ የሱፍ ኢብራሂም ገለፁ። የአብን ስራ አስፈፃሚ አባል እና የአለም አቀፍ ህጎች ባለሙያዉ አቶ የሱፍ ከፋና ቴሌቪዥን ስለ ኢትዮጵያ…

ኢራን የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መተማመኛ እንደምትፈልግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መተማመኛ እንደምትፈልግ አስታወቀች፡፡ የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና የፈረንሳይ አቻቸው ኢማኑኤል ማክሮን በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው የመንግስታቱ ድርጅት…

የማእድን ሚኒስቴር ፖሊ ጂ ሲ ኤ ል ከተሰኘው ኩባንያ ጋር የገባውን ውል አቋረጠ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማእድን ሚኒስቴር የተፈጥሮ ጋዝና ነዳጅ የማፈላለግ ስራ ላይ ከተሰማራው ፖሊ ጂ ሲ ኤ ል ከተሰኘው ኩባንያ ጋር የገባውን ውል አቋረጠ። የማእድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ከኩባንያው ጋር የነበረው ውል ከትናንት ጀምሮ ተቋርጧል…

የትግራይ ተወላጆች አሸባሪው ህወሓትን ለመደምሰስ በሚደረገው ትግል ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚኩራ ክፍለ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ ሴቶች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት ከ3 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የስንቅ ድጋፍ አስረከቡ፡፡ በስንቅ ዝግጅቱ ላይ የተሳተፉ ሴቶች እንደገለጹት÷ ስንቅ…