የሀገር ውስጥ ዜና የፎረም ኦፍ ፌዴሬሽንስ ፕሬዚዳንት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Mikias Ayele Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፎረም ኦፍ ፌዴሬሽንስ ፕሬዚዳንት ሩፓክ ቻቶፓዲሂያይ ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቆይታቸው÷ ከሰላም ሚኒስቴር፣ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች እንዲሁም ከተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዮርዳኖስ አማን ከተማ በረራ ጀመረ Melaku Gedif Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ወደ ዮርዳኖስ አማን ከተማ ዛሬ በረራ ጀመረ። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አንዳንድ ሀገራትና ተቋማት አሸባሪው ህወሓት የፈጸማቸውን አሰቃቂ ወንጀሎች ደብቀዋል – ምሁራን Mikias Ayele Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የተለያዩ ወንጀሎችንና በደሎችን ቢፈጽምም አንዳንድ ሀገራትና ተቋማት የሚከተሉት የተዛባ አካሄድ እውነታው እንዳይወጣ አድርጓል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪው ንጋቱ አበበ ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል፣ ደመራና ኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ሊጠናከሩ ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩኔስኮ የተመዘገቡት የመስቀል፣ ደመራና ኢሬቻ በዓላት አከባበር ደማቅና ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ በመሠረተ ልማትና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት በተቀናጀ አግባብ ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ተገለፀ። በምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ዳያስፖራዎች የምክክር መድረክ መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልልና የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራ የጋራ ምክክር መድረክ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በምክክሩ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ኃላፊ ዶክተር ሁሴን ሃሺ ቃሲምን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ከተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በ699 ጤና ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ባካሄደው የደረጃ ልየታ 699 ጤና ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አምደየሱስ አድነው፥…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በቤኒሻንጉል ክልል ለቱሪዝም ቀን እየተደረገ ያለውን ዝግጅት ጎበኙ Mikias Ayele Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተደረገ ያለውን የቱሪዝም ቀን ዝግጅት ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ በአምባሳደሯ የተመራው ልዑክ በዛሬው እለት በክልሉ የሚገኘውን የሼህ ሆጀሌ አልሃሰን የችሎት አዳራሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ130 ሚሊየን ዶላር የተገነባው “የሬድ ፎክስ” የመረጃ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ Shambel Mihret Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ በ130 ሚሊየን ዶላር የተገነባው “የሬድ ፎክስ ሶሉሽንስ ግሩፕ” የመረጃ ማዕከልና ዋና መስሪያ ቤት በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የአገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳባ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከአዳባ ከተማ ወደ ላጆ ከተማ ሲጓዝ በነበረ መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ አይሱዙ መኪና ላይ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ የተከሰተ መሆኑን…
ስፓርት ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር በመቀጠሌ ደስተኛ ነኝ – አሰልጣኝ ውበቱ አባተ Mikias Ayele Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር በመቀጠሌ ደስተኛ ነኝ ሲሉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተናገሩ፡፡ አሰልጣኙ ባሳለፍነው ዓርብ ተጨማሪ የሁለት ዓመት ውል ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር መፈራረማቸውን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ…