Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ በታይዋን አቅራቢያ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንደምታደርግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከቦች እና አውሮፕላኖች በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የታይዋን ባህርን እንደሚያልፉ ዋይትሀውስ አስታውቃል። በአካባቢው የቻይና ወታደራዊ ልምምዶችን ያወገዙት የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ቃል አቀባይ ጆን ከርቢ…

የዓለም ባንክ ለአነስተኛ እና መካካለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተጨማሪ 200 ሚሊየን ዶላር መደበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 129፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለአነስተኛ እና መካካለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተጨማሪ 200 ሚሊየን ዶላር መመደቡን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ። በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛ እና መካካለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የባለድርሻ…

የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የ2014 ዓ.ም የእቅድ አፈፃፀምና የ2015 ዓ.ም እቅድ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የ2014 ዓ.ም የእቅድ አፈፃፀምና የ2015 ዓ.ም እቅድ ውይይት እየተደረገ ይገኛል፡፡ ተጠሪነታቸው ለግብርና ሚኒስቴር የሆኑ ዘጠኝ ተቋማት በውይይቱ የእቅድ ክንውናቸው እና የ2014 በጀት ዓመት የስራ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የኦሮሚያ ክልል ሕዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የኦሮሚያ ክልል ሕዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። የኦሮሚያ፣ የቤኒሻንጉል እና የጋምቤላ ክልሎች የሠላምና ልማት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት…

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና “ግሎባል ዴቨሎፕመንት” በትምርቱ ዘርፍ የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ከግሎባል ዴቨሎፕመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ጋር በትምርቱ ዘርፍ በክልሉ ለሚደረግ ኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት÷ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻደሊ…

በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው ዓመት 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው ዓመት 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዕቅድ ተይዞ እየተሰራ እንደሆነ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ የአኙዋክ ብሔረሰብ ዞን የምክር ቤት አባላትና አመራሮች በጎግ ወረዳ አተቲ ቀበሌ…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከወራት እረፍት በኋላ ዛሬ ይጀመራል፡፡ ሊጉ ዛሬ ሲጀምር ክሪስታል ፓላስ ከአርሴናል ምሽት 4 ሰዓት ላይ በሼልስት ፓርክ ሰታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በመርሃ ግብሩ የመጀመሪያ ሳምንት በነገው እለት…

የቻይና-አሜሪካ አለመግባባት ምሥራቃዊ አፍሪካን ይበልጥ ወደ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ሊመራው ይችላል እየተባለ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይዋን ጉዳይ ላይ በቻይና እና በአሜሪካ መካከል የተጀመረው አለመግባባት ምሥራቃዊ አፍሪካን የበለጠ ወደ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ውስጥ ሊያስገባው ይችላል እየተባለ ነው። ከኮቪድ -19 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማገገም በመታገል ላይ ባለችው አፍሪካ በሩሲያ…

በሲዳማ ክልል በአንድ ጀምበር 25 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በአራተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ በአንድ ጀምበር 25 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ÷ በብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም…

ተቋርጦ የነበረው የማኒላ ከተማ በረራ መቀጠሉን አየር መንገዱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊሊፒንስ የንግድና ፋይናንስ ማዕከል ወደሆነችው ማኒላ ከተማ ተቋርጦ የነበረው በረራ መቀጠሉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል፡፡ በዚሁ መሰረት÷ ወደ ማኒላ ከተማ የሚደረገው በረራ በሳምንት ሦስት ቀን ሆኖ መቀጠሉን…