Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በሴቶች የ3ሺህ ሜትር መሠናክል ውድድር ብርና ነሐስ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች የ3ሺህ ሜትር የመሠናክል ውድድር ኢትዮጵያ ብር እና ነሐስ ሜዳሊያዎችን አግኝታለች፡፡ ሌሊት ላይ በተካሄደ የፍጻሜ ውድድር÷ አትሌት ሲንቦ ዓለማየሁ…

በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አስረክቧል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወ/ሮ አለሚቱ ኡመድ በድጋፍ ርክክቡ ላይ ባደረጉት…

በመርሀቤቴ ወረዳ በጎርፍ አደጋ 4 የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን መርሀቤቴ ወረዳ በጎርፍ አደጋ 4 የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር የሺዓለም እንደሻው ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ድል ላስመዘገበው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የማበረታቻና የእውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ድል ላስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የማበረታቻና የእውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዛሬ ማምሻውን ባዘጋጀው መርሐ ግብር ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…

ኮርፖሬሽኑ በቤት ልማት መርሐ ግብር በስፋት ለመግባት ተዘጋጅቻለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የቤት ልማት መርሐ ግብር ላይ በስፋት ለመግባት ራሱን እያዘጋጀ መሆኑን የኢትዮዽያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

የሰብዓዊ እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ብር መያዙን በአፋር ክልል የጉምሩክ ኮሚሽን የሠመራ ቅርጫፍ ሰርዶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አስታውቋል፡፡ የጣቢያው አስተባባሪ ኮማንደር…

በ800 እና 1 ሺህ 500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደሚቀጥለው ዙር አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽቱን በኮሎምቢያ ካሊ የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በተካሄደው የወንዶች 800 ሜትር እና የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደሚቀጥለው ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡…