Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለመከላከያ ሠራዊት 105 የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሕዝብ ለመከላከያ ሠራዊት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው 105 የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ አሸባሪው ህወሓት…

ሩስያ በተለያዩ የዩክሬን ግዛቶች ላይ ጥቃት መሰንዘሯን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ በተለያዩ የዩክሬን ግዛቶች በሚገኙ የዩክሬን ጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት መሰንዘሯን የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሩስያ ጦር ኃይሎች በኬርሶን፣ ሚኮላይቭ፣ ካርኪቭ እና ዶኔትስክ ክልሎች ጥቃት ማካሄዳቸውን ነው ሚኒስቴሩ በመግለጫው…

ከኢትዮጵያ ጋር ያለን ግንኙነት እንዲጠናከር በልዩ ትኩረት እንሠራለን – የደ/አፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ መስኮች ተጠናክሮ እንዲቀጥል በልዩ ትኩረት እንደሚሠራ የደቡብ አፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙክታር ከድር…

የነገ ተስፋ ለሆነው የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን ድጋፋቸውን እንዲያጠናክሩ የሃይማኖት አባቶች ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሁላችንም የጋራ ሃብትና የነገ ተስፋ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ሰላምና አንድነታቸውን በማስጠበቅ ለግድቡ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ጠየቁ፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ…

አየር መንገዱ የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ ተብሎ ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የ2022 የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ አገልግሎት ተሸላሚ ሆነ፡፡ በአፍሪካ ግዙፉ የአየር ጭነት አገልግሎት አቅራቢ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ÷ ሽልማቱን በለንደን በተካሄደ ስነ ስርዓት ተቀብሏል፡፡…

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ኢትዮጵያ ወደ ሠላም የምታደርገውን ጉዞ ከመደገፍ ውጪ ጣልቃ ሊገባ አይገባም – አምባሳደር ሂሩት

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምታደርገው የሠላም ጥረት ከአቅም በላይ እንዳልሆነና ከድጋፍ ውጪ ያለውን የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ጣልቃ ገብነት እንደማይሻ በቤልጂየም እና በአውሮፓ ኅብረት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ገለጹ። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ…

የመዲናዋ አስተዳደር የአዲሱን ሥርዓተ ትምህርት መጻሕፍት ላዘጋጁ አካላት ዕውቅና እና ሽልማት ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲሱን ስርዓተ-ትምሕርት ማስጀመሪያ እና የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት ላዘጋጁ አካላት የዕውቅና እና ሽልማት አሰጣጥ መርሐ-ግብር አከናወነ። በመርሐ-ግብሩ ላይ የአዲሱን ስርዓተ ትምሕርት መጀመርና የተማሪዎች…

ጣሊያን ለኃይል ዘርፍ 14 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ማዕቀፍ አፀደቀች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ለኃይል ዘርፍ የሚውል 14 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ማዕቀፍ ማጽደቋን አስታወቀች። አሁን የጸደቀው ማዕቀፍ በሀገሪቱ በኃይል አቅርቦት ክፍያ ያጋጠመውን የዋጋ ማሻቀብ ለማስተካከል ያለመ መሆኑን ተገልጿል። ማዕቀፉ የግብር እፎይታን…