የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 3 ሺህ 656 የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ለሁለተኛ ጊዜ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 3 ሺህ 656 የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ክልሉ 1 ሺህ 411 ሰንጋ ፣ 1 ሺህ 85 ፍየል ፣ 1 ሺህ 160 በግ በድምሩ 3 ሺህ 656 የእርድ እንስሳት ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጀመርነው አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ሀገር ገበያ ለማቅረብ ወደያዝነው ግብ ቀርበናል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀመርነው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ሀገር ገበያ ለማቅረብ ወደያዝነው ግብ ቀርበናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የግል መገልገያ እቃዎች መመሪያ ተሻሻለ ዮሐንስ ደርበው Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የግል መገልገያ እቃዎች መመሪያ መሻሻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የግል መገልገያ እቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡበትን ሁኔታ የሚወስነው በሥራ ላይ ያለው መመሪያ ለሕገ ወጥ ንግድ በር የከፈተና የአገልግሎት አሰጣጡ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳኤል ከሰጠች ሩሲያ ራሷን ለመከላከል የትኛውንም አማራጭ እንደምትጠቀም አስታወቀች Melaku Gedif Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳኤል ድጋፍ የምታደርግ ከሆነ ሩሲያ ራሷን ለመከላከል የትኛውንም አማራጭ እጠቀማለሁ ስትል አስጠነቀቀች፡፡ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማርያ ዛካሪቫስ እንደገለጹት÷አሜሪካ ከዓለም አቀፍ ህግ ውጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለፌዴራል ሥርዓቱ መጎልበት ተቋማዊ አደረጃጀቶችን መዘርጋት እንደሚገባ ተገለፀ Mikias Ayele Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፌዴራል ሥርዓቱ መጎልበት እና ለሕዝቦች ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ተቋማዊ አደረጃጀቶችንና አሰራሮችን መዘርጋት እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለፀ፡፡ ምክር ቤቱ ከፎረም ኦፍ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በባሕርዳር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ ችግር ፈቺ የሆነ ትውልድን ለመፍጠር ሚናው ከፍ ያለ ነው ተባለ Feven Bishaw Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ ሀገር በቀል እውቀትን በመጠቀም ችግር ፈቺ የሆነ ትውልድን ለመፍጠር ሚናው ከፍ ያለ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን ስርዓተ ትምህርት የሙከራ ጊዜ ትግበራ እና የሙሉ ጊዜ ትግበራን አስመልክቶ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምሥራቅ ባሌ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ Shambel Mihret Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ ባሌ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የአይነትና የስንቅ ድጋፍ አድርገዋል። የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር እየተዋደቁ ላሉት የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሀይሎች ደጀንነታቸውን…
ጤና ለካንሰር ህመም ሊያጋልጥ የሚችል የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና Feven Bishaw Sep 16, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=ywMmh0H2RL4&t=565s
ስፓርት ፋሲል ከነማ ከብሩንዲው ቡማሙሩ ክለብ ጋር የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል Mikias Ayele Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ከብሩንዲው ቡማሙሩ ክለብ ጋር የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ-ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል፡፡ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 10 ሰአት ላይ 10 ሺህ ተመልካች በሚያስተናግደው የታንዛንያው አዛም ኮምፕሌክስ ስታዲየም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአየር ንብረት ላይ የሚመክረው የአፍሪካ ሚኒስትሮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ላይ የሚመክረው 18ኛው የአፍሪካ ሚኒስትሮች ጉባኤ በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስትሮቹ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ የጤና፣ የምግብ፣ የኃይል እና የገንዘብ ቀውስ ላይ እንደሚመክሩ…