የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ከፈተ Shambel Mihret Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል መክፈቱን አስታወቀ፡፡ ሆቴሉ ከመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል -ሁለት ጋር የተገናኘና ለመሳፈሪያ በሮችም ቅርብ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የሆቴሉ ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኪራይ ቤቶችን ዋጋ ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በዚህ አመት ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል Feven Bishaw Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኪራይ የሚዘጋጁ ቤቶችን ዋጋ ደረጃ ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በዚህ አመት ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ። በተለይ በከተሞች ያለው የመኖሪያ ቤት ከራይ መወደድና የአከራይና ተከራይ…
የዜና ቪዲዮዎች የህወሓትን የሽብር ተግባር ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማጋለጠ የተሄደው ርቀት Amare Asrat Sep 13, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=Pkr4PIY_CIo
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኬኒያው ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ላይ ያደረጉት ቆይታ Amare Asrat Sep 13, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=gXFRpZp9M54
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሰው ሀብት ልማትን ለማጎልበት በትምህርት ጥራት ላይ መስራት እንዳለባት ተጠቆመ Shambel Mihret Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሰው ሀብት ልማትን ለማጎልበት በትምህርት ጥራት ላይ በትኩረት መስራት እንዳለባት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰው ሀብት ልማት ዕድገት ሪፖርት አመላከተ። የ2021/22 ዓለም አቀፍ የሰው ሀብት ልማት አመላካች ሪፖርት ዛሬ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የ2015 ትምህርት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Tamrat Bishaw Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የ2015 ትምህርት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሁሉም አከባቢዎች ተካሄደ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ክልል መሠረት ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ መንገዶችና ትራንስፖርት ልማት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በህንድና በኢትዮጵያ መካከል ያለው መልካም ትስስር ሊጠናከር እንደሚገባ ተመላከተ Feven Bishaw Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ትስስርና ድጋፍ አበረታች በመሆኑ በቀጣይ ከዚህ በተሻለ ደረጃ ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ በኢትዮጵያ ከህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ሼትኪንቶንግ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ Amele Demsew Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጀማል አሕመድ ናቸው። ወ/ሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቋማትን እቅድና አፈጻጸም የሚለካ ዘመናዊ ስርዓት በቴክኖሎጂ መታገዙ ውጤት አምጥቷል ተባለ Meseret Awoke Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቋማትን እቅድና አፈጻጸም በዲጂታል መንገድ በመከታተል የሚለካ ዘመናዊ ስርዓትን በመዘርጋት ክትትልና ግምገማው በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ እየተሰራ ያለው ስራ ውጤት ማምጣቱ ተገለጸ፡፡ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር የክትትልና ግምገማ ዘርፍ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና የተመዘበረ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ አሳግጃለሁ – ፍትሕ ሚኒስቴር Shambel Mihret Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት በሙስና የተመዘበረ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ማሳገዱን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሙስና የተመዘበረ ገንዘብ፣ መሬት፣ ቤትና ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ ሌሎች ሀብቶችን ተከታትሎ ማስመለሱን ሚኒስቴሩ…