Fana: At a Speed of Life!

አቶ አሻድሊ ሃሰን በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ ጃንፍራንኮ ሮቲግሊያኖ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ። በምክክሩ ላይ ዪኒሴፍና አጋሮቹ በክልሉ እስካሁን ያደረጓቸውን ድጋፎች እና የሚታዩ ክፍተቶችን የሚያመላክት…

በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 767 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን መታደጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሀገሪቱ የባህር ዳርቻ ጥበቃ ሀይልና ከጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር 767 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ህይወት መታደጉን አስታወቀ። አደገኛ ከሆነው የሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ ሰዋራ መረብ አደጋዎች ተርፈው የከፋ አደጋ…

የደብረታቦርን የውኃ ችግር ለመፍታት የማስፋፊያ ፕሮጀክት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረታቦር ከተማን የውኃ ችግር ለመፍታት በ134 ሚሊየን ብር የማስፋፊያ ፕሮጀክት እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ማማሩ አያሌው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በከተሞች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለዊሊያም ሩቶ በዓለ ሲመት ናይሮቢ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በዓለ ሲመት ለመታደም ኬንያ፣ ናይሮቢ ገቡ። ዊሊያም ሩቶ በቅርቡ በሀገሪቱ በተካሄደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የኬንያ አምስተኛ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸው ይታወቃል።…

መዲናዋን ሰላማዊ የማድረግ የጋራ እንቅስቃሴያችንን አጠናክረን እንድንቀጥል ጥሪዬን አቀርባለሁ-ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተማችንንና የዙርያዋን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ሰላማዊ እና የተረጋጋ የማድረግ የጋራ እንቅስቃሴ ስራችንን አጠናክረን እንቀጥል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ። ከንቲባዋ ይህን በማድረግ የጠላትን ከንቱ ምኞት ማክሸፋችንን ልንቀጥል ይግባል…

ዊሊያም ሩቶ የኬንያ ፕሬዚዳንት በመሆን ቃለ-መሓላ ፈጸሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዊሊያም ሩቶ 5ኛው የኬንያ ፕሬዚዳንት በመሆን ቃለ-መሓላ ፈፀሙ። በበዓለ ሲመቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የበርካታ ሀገራት መሪዎችና ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሩቶ ባለፈው ወር በተካሄደው ምርጫ ከ50 በመቶ…

አግራ በአፍሪካ የምግብ ዋስትና ችግርን ለመዋጋት የ550 ሚሊየን ዶላር ፈንድ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ቅንጅት ለአፍሪካ የአረንጓዴ አብዮት” (አግራ) የተሰኘው ድርጅት አህጉሪቱ የራሷን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት 550 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚሆን የማስጀመሪያ ፈንድ ይፋ አደረገ። በቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር…

የማር የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማር በርካታ ጠቀሜታ ያላቸውን ንጥረ ነገሮችና ኢንዛየሞችን የሚይዝና ለጤና እና ለመድሃኒትነት የሚያገለግል የምግብ አይነት ነው፡፡ ማር በሚቀነባበርበት ወቅት በሚደረገው ሂደት በተፈጥሮ ያለውን ፀረ - ባክቴሪያነቱንና መርዛማ ነገሮች የመከላከል…

ዓለም ላይ 50 ሚሊየን ሰዎች “በዘመናዊ ባርነት” ውስጥ ናቸው – ተመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዓለም ዙሪያ 50 ሚሊየን ሰዎች “በዘመናዊ ባርነት” ውስጥ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ሰዎች በማይፈልጉት ሥራ፣ በግዴታ ጋብቻ እና በሌሎች ማህበራዊ ችግሮች ውስጥ የሚገኙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ…

የትግራይ ህዝብ በህወሓት ምክንያት በስቃይ ላይ እንደሚገኝ በቁጥጥር ስር የዋሉ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ በህወሓት ምክንያት በችግር እና ስቃይ ላይ እንደሚገኝ በጥምር ጦሩ በቁጥጥር ስር የዋሉ ታጣቂዎች ተናገሩ። በማይጠምሪ ግንባር የሽብር ቡድኑ ያሰለፋቸው ታጣቂዎች በጥምር ጦሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል። እነዚህ በቁጥጥር…