Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህብረት ከአፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሪታ ላራንጂንሃ ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ስላለው ግጭት እና መንግስት እያደረገ ያለውን የሰላም ግንባታ…

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት፣ የሸካ እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች ለሰራዊቱ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት፣ የሸካ እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡   የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት በዛሬው ዕለት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የአምስት ሚሊየን ብር ድጋፍ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቻይና ኤምባሲ የነጻ ትምህርት እድል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂው ዘርፍ የተማሪዎችንና የመምህራንን አቅም የሚያሳድግ የነጻ የትምህርት እድል ስምምነት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በቻይና ኤምባሲ መካከል ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የኢትዮጵያን እና የቻይናን የቆየ ወዳጅነት እንደሚያጠናክር…

የቻን ውድድር የምድብ ድልድል መስከረም 21 ቀን ይፋ ይሆናል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን (ቻን) ውድድር መስከረም 21 ቀን 2015 ዓ.ም ይፋ ይሆናል፡፡ በ2023 በአልጄሪ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የቻን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳታፊዎችን ቁጥር ያደገ ሲሆን በ18 ብሔራዊ ቡድኖች…

ህብረተሰቡ ከሕጋዊ አሠራር ውጪ ቀረጥና ታክስ ነጻ አስፈቅደናል ከሚሉ አካላት እንዲጠነቀቅ ገንዘብ ሚኒስቴር አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ከሕጋዊ አሠራር ውጪ ማህበር እናደራጃለን፣ ቀረጥና ታክስ ነጻ አስፈቅደናል ወይም እናስፈቅዳለን ከሚሉ አካላት እንዲጠነቀቅ ገንዘብ ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡ ሚኒስቴሩ በሰጠው ማብራሪያ በመዲናዋ በማገልገል ላይ የሚገኙ የላዳ ታክሲዎች በአዲስ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ችግሮች በአፍሪካውያን እንደሚፈቱ የጸና እምነት አላት- አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ችግሮች በአፍሪካውያን እንደሚፈቱ የጸና እምነት እንዳላት በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ አስገነዘቡ፡፡ አምባሳደሩ ቤጂንግ ለሚገኙ የአፍሪካ ሕብረት የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት አባላት እና በተባበሩት መንግሥታት…

አቶ ደመቀ መኮንን በንግሥት ኤልዛቤጥ ሁለተኛ ህልፈት በተዘጋጀው የሀዘን መግለጫ ፊርማቸውን አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በንግሥት ኤልዛቤጥ ሁለተኛ ህልፈት በተዘጋጀው የሀዘን መግለጫ ፊርማቸውን አስቀምጠዋል፡፡ ንግሥት ኤልዛቤጥ ሁለተኛ ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው…

በጎንደር ከተማ ለጥምር ጦሩ 17 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር ለጥምር ጦሩ ድጋፍ በዓይነትና በጉልበት 17 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ባዮ አቡሃይ በድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት÷ አሸባሪው ህወሓት የከፈተውን…

ክልሎች እና የተለያዩ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሎች እና የተለያዩ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የተለያዩ ድጋፎችን አደረጉ። ድጋፎቹ የጥሬ ገንዘብ፣ የሰንጋ እና የአይነት ድጋፎች ናቸው። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤትና ተጠሪ ተቋማት፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እና የነዳጅ…

የአሸባሪው ህወሓት ተማፅኖ ጊዜ ለመግዛት ነው – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ-ጄራልድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን የሚሰማው የአሸባሪው ህወሓት የተኩስ አቁም ተማፅኖ ለዘላቂ ሠላም ዕድል ለመስጠት ሳይሆን ከደረሰበት ኪሳራ ለማገገም መሆኑን ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ ገለጹ፡፡ እንደ አን ፊትዝ-ጀራልድ ገለጻ አማፂው ኃይል አሁን ላይ ኅጋዊ ሂደቱን ያላሟላ…