ቢዝነስ አዲስ የሲሚንቶ ዋጋ ተመን ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየጨመረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል አዲስ የዋጋ ተመን ማውጣቱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እየናረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል ፋብሪካዎች የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ተጠይቀው ያወጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለወቅታዊ ጉዳዮች የሚውል ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ተጀመረ Mikias Ayele Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ እና የገንዘብ ሚኒስቴሮች ከዳያስፖራ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ለወቅታዊ ጉዳዮች የሚውል ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ አስጀምረዋል። ለአንድ ወር የሚቆየው ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄው በትናንትናው እለት በበይነ መረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎርፍ አደጋ የእናትና ልጅን ሕይወት ቀጠፈ ዮሐንስ ደርበው Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳ እናትና ልጅ ወንዝ ሲያቋርጡ በጎርፍ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። እናትና ልጅ በወረዳው ኮራ ወንጭት ቀበሌ ደብረ ወግሽ አካባቢ ነዋሪ መሆናቸው ታውቋል። የመርሐቤቴ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ከ4 ሺህ በላይ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች ተመዘገቡ Amele Demsew Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ የሚሆኑ ከአራት ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ምዝገባ መከናወኑን የክልሉ የንግድና ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ ከ3 ሺህ በላይ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎችም የነዳጅ ድጎማ አሰራር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል1 ሚሊየን ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2015 በጀት ዓመት 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ የኦሮሚያ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የመስኖ ስንዴ ልማት ንቅናቄ መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኮኖሚ አሻጥሮችን ለመቅረፍ ዘላቂ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል- የዘርፉ ባለሙያዎች Mikias Ayele Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች ህይወት ላይ ጫና እያሳደሩ የቀጠሉትን የምጣኔ ሃብት አሻጥሮች ለመቅረፍ ዘላቂ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ የዘርፉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ አምራችና አቅራቢዎች ከተጠቃሚው ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት መንገድ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት…
የዜና ቪዲዮዎች በጥምር ጦሩ በቁጥጥ ስር የዋሉ ታጣቂዎች Amare Asrat Sep 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=VGVx4Ht7TKE
ዓለምአቀፋዊ ዜና 77ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን ጨምሮ በሌሎች ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በኒው ዮርክ መካሄድ ጀመረ። ጉባዔው “ወሳኝ ወቅት ለተሳሰሩ ችግሮች ለውጥ አምጪ መፍትሔዎች” በሚል መሪ ቃል ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘንድሮ ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ተግባራዊ ይደረጋል Feven Bishaw Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ተግባራዊ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ ዘንድሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ Feven Bishaw Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አሳልፏል። ካቢኔው ከተወያየባቸውና ውሳኔ ካሳለፈባቸው አጀንዳዎች መካከል ክልሉ ያለውን ውሱን ሀብት እና ሰፊ የወጪ ፍላጎት ለማጣጣም የሚያስችል ልዩ የወጪና…