Fana: At a Speed of Life!

የአረንጓዴ አሻራ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚን ለመገንባት ቁልፍ መሳሪያ በመሆኑ በልዩ ትኩረት ይሰራል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ለ4ኛው ዙር አረንጓዴ አሻራ በአንድ ጀምበር 1 ሚሊየን 700 ሺህ ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በተገኙበት ተጀምሯል፡፡ ̎ አሻራችን ለትውልዳችን  በሚል መሪ ሃሳብ በተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን “ኢትዮጵያ ታመስግን” መርሐ ግብርን በቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካሄደች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን "ኢትዮጵያ ታመስግን" መርሐ ግብርን በ5 ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካሔደች። በመርሐ ግብሩ ለአገር ሰላምና ለህዝብ አንድነት፣ ፍቅር፣ ሰላም፣ ለታመሙ ምህረት እንዲሆን ጸሎት ተደርጓል።…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ አሶሳ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ ልዑክ አሶሳ ከተማ ገባ። ልዑኩ አሶሳ ህዳሴ አየር ማረፊያ ሲደርስ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን እና በከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጎለታል። ልዑኩ…

በማዕከላዊ ጎንደር 6 ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ የረሸነና የወረዳውን ሰላም ሲያውክ በነበረ ግለሰብ ላይ የፀጥታ አካላት እርምጃ ወሠዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጠገዴ ወረዳ ሰላምና ደኅንነት ጽ/ቤት 6 ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ የረሸነና የወረዳውን ማህበረሰብ ሰላም ሲያውክ በነበረ ግለሰብ ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። ሀብታሙ አዛናው በቅፅል ስሙ" ጭላት" የተባለው ግለሰብ…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 1ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቋል፡፡ በዚህም መሠረት÷ 1. አቶ ቸንኮት ቾት - የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ 2. አቶ ቡን ዊው -…

የአሸባሪዎች የጥፋት እቅዶች የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት የማይሆኑበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል – የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጃ ስምሪት ሽፋንና ጥራት በከፍተኛ ደረጃ በማደጉ በአሸባሪዎች የሚወጠኑ የጥፋት እቅዶች የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት የማይሆኑበት ደረጃ ላይ ማድረስ መቻሉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት…

በኒውዮርክ እየተባባሰ የመጣውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ ለመግታት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውዮርክ ገዥ ካቲ ሆቹል የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት የሚያስችሉ እርምጃዎችን ለመውሰድ በግዛቷ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጃቸውን አስታወቁ። የአሜሪካው የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል ÷ ከትናንትና ጀምሮ በኒውዮርክ ግዛት…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለ2015 በጀት ዓመት ከ4 ቢሊየን 548 ሚሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለክልሉ ለ2015 በጀት ዓመት የሚውል 4 ቢሊየን 548 ሚሊየን 413 ሺህ 147 ብር በጀት አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ከበጀቱ በተጨማሪ÷ የክልሉን ያልተማከለ የአካባቢ አስተዳደር ለማጠናከር የወጣውን አዋጅ…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2014 ዓ.ም 10 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ብድር መስጠቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 10 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ብድር መስጠቱን ገለጸ። የባንኩ ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሐንስ አያሌው እንደገለጹት÷ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባለፉት ሦስት ዓመታት በተለይም…

የክልል አደረጃጀትን አስመልክቶ በዞን እና በልዩ ወረዳ ምክር ቤቶች የተላለፉ ውሳኔዎችን የደቡብ ክልል መንግስት አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን የክልል አደረጃጀትን አስመልክቶ በዞን እና በልዩ ወረዳ ምክር ቤቶች የተላለፉ ውሳኔዎችን የደቡብ ክልል መንግሥት “በሳል ውሳኔ” ሲል አድናቆት እና ምስጋና አቅርቧል፡፡ የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጌዴኦ፣ ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ከምባታ፣…