በአገራችን ያለውን የሰላም እጦት ለመቅረፍና በምግብ ራስ የመቻል ስራን እውን ለማድረግ በቅንጅት መስራት ይገባል – አቶ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገራችን ያለውን የሰላም እጦት ለመቅረፍና የተጀመረውን በምግብ ራስ የመቻል ስራ ፍሬ እንዲያፈራ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡
አፈ ጉባኤው የ2015 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለመላው…