Fana: At a Speed of Life!

አዲሱ ዓመት ለሀገራችን ከፍታ የምንተጋበት ዘመን ይሆናል – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ  የ2015 ዓ.ም አዲስ አመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። አቶ ርስቱ ፥ በመልዕክታቸው “አዲሱ ዓመት ለሀገራችን ከፍታ የምንተጋበት፣ የተቸገሩ ወገኖቻችንን  የምንረዳበት…

ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በንግስቷ ህልፈት በኢትዮጵያ ህዝብ እና በራሳቸው ስም የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።…

በ2015 በጀት ዓመት ከቡና ምርት 2 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ከቡና የውጪ ንግድ 2 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት መታቀዱ ተገለፀ፡፡ ባለፈው በጀት ዓመት 4 ነጥብ 12 ቢሊየን ዶላር ከውጪ ንግድ የተገኘ ሲሆን÷ ከዚህ ውስጥ 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላሩ ከቡና የወጪ ንግድ የተገኘ መሆኑ…

በአማራና ሲዳማ ክልሎች የቡና ልማት ውጤታማነት እየተሻሻለ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና ሲዳማ ክልሎች የቡና ልማት ውጤታማነት እየተሸሻለ መሆኑን የየክልሎቹ አርሶ አደሮችና እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊዎች ተናገሩ፡፡ በአማራ ክልል አርሶ አደሮች ከቡና ልማት የሚያገኙት ጥቅም እየተሻሻለ መምጣቱን የተናገሩት የክልሉ…

የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎቶችን በቴሌ ብር መክፈል የሚያስችል ስርዓት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ክፍያ የሚያስፈልጋቸውን የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎቶች በቴሌ ብር መክፈል የሚያስችል ስርዓት ተጀምሯል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የሂሳብ አያያዝ ኦዲት ቦርድ በኦንላይን የሚሰጡ የመንግስት…

ፋሲል ከነማ ቡማሙሩን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪከ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣሪያ ከቡሩንዲው ክለብ ቡማሙሩ ጋር የተጫወተው ፋሲል ከነማ 3 ለ ዐ አሸንፏል። በባህርዳር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አለም ብርሃን ይግዛው፣ፈቃዱ አለሙ እና ታፈሰ ሰለሞን የማሸነፊያ ጎሎችን አስቆጥረዋል።…

የሐረሪ ክልል ለ59 ለሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ59 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ መንግስት ይቅርታ ያደረገው የይቅርታ መስፈርቱን አሟልተው ለተገኙ 59 ታራሚዎች መሆኑን ከክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…

ከአሸባሪው ትህነግ ተልዕኮ ተቀብለው የህዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 19 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው ትህነግ ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ እና አካባቢው የህዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 19 የሽብር ቡድን አባላት በተደረገው ከፍተኛ ዘመቻ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ ጠላቶች አዲስ…

2014 ዓ.ም በሀገራችን ላይ የአሸባሪዎችና ዓለም አቀፍ ጫናዎች ቢበረቱበትም ኢትዮጵያ ያሸነፈችበት ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፈው ዓመት በህዳሴው ግድብ ላይ ጭምር ዓለም አቀፍ ጫና የበረታበት እና አሸባሪው ህወሓት ከተባባሪዎቹ ጋር ሆኖ ሀገራችን ላይ ጫና ያሳደሩበት ጊዜ ቢሆንም ኢትዮጵያውያን በአሸናፊነት ያለፍንበት ዓመት ነበር ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ…