Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መኸመት የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሊቀመንበሩ በመልዕክታቸው፥ "አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን የሰላም፣…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አዲስ አመትን ከአረጋውያን እና አቅመ ደካሞች ጋር አከበሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ አመትን ከአረጋውያን እና አቅመ ደካሞች ጋር በታላቁ ቤተመንግሥት አከበሩ። ከልደታ፣ ቂርቆስ እና አራዳ ከፍለ ከተሞች ለተውጣጡ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማዕድ ተቋድሰዋል፤…

በወሎ ግንባር የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት አዲስ ዓመትን በወልድያ ስቴዲየም እያከበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የዘመን መለወጫ በዓልን በወልድያ ስቴዲየም እያከበሩ ነው። አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ በወሎ ግንባር የተሰለፉ የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ '' መነሻችን ኢትዮጵያዊነት መዳረሻችን ድል ነው፤…

የድሬዳዋ አስተዳደር በአፋር ለሚገኙ መከላከያ ሰራዊት የቁም እንስሳቶችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር በአፋር ግንባር ጭፍራ ለሚገኙ መከላከያ ሰራዊት ለበዓል የቁም እንስሳቶችን ድጋፍ አደረገ ፡፡ የድሬዳዋ ከንቲባ ከድር ጁሃር፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት ተጠሪና የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፅ/ቤት ሀላፊ ኢብራሂም…

ከንቲባ አዳነች በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በመገኘት በዓሉን በጋራ አሳለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ በቂርቆስ ክ/ከተማ አዲስ በተገነባው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማእከል በዓሉን በጋራ አሳልፈዋል፡፡ ከንቲባዋ ከቢኬጂ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን ነው በዓሉን ከምገባ ማዕከሉ ተጠቃሚዎች…

አትዮጵያ አዲስ ዓመቷን ተቀበለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2015 ዛሬ ገብቷል። ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ሁነቶች አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል። በዓሉን በማስመልከትም በማለዳው 12 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ ተተኩሷል። አዲስ ዓመትን በማስመልከት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር…

የአንድነት ቀን በፕሪቶሪያና ፓሪስ የኢፌዴሪ ኤምባሲዎች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድነት ቀን በፕሪቶሪያ እና ፓሪስ የኢፌዴሪ ኤምባሲዎች ተከበረ። ቀኑ በፕሪቶሪያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት “አንድነታችን በዘመናት አብሮነታችን የተገነባ እሴታችን ነው” በሚል መሪ ቃል በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ የሀይማኖት መሪዎች፣ የኢትዮጵያ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የ2015 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በመልዕክታቸው ÷  ባለፈው ዓመት ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ በእጅጉ…

በ2014 የውስጥ ባንዳዎች ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር  ቢፈትኑንም በሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እኩይ አላማቸው ሳይሳካ ቀርቷል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የውስጥ ባንዳዎች ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር በመተባበር ቢፈትኑንም በሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እኩይ አላማቸው ሳይሳካ ቀርቷል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱ የ2015 አዲስ…

የብልጽግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ  የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ ለ2015 አዲስ ዓመትን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም፥ 2014 ዓ.ም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እንዳይደረግ ዓለም…