Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ በዓለም አቀፉ ኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ዙሪያ ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጋር ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የዓለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ዝግጅት ዙሪያ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ ከተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም እስካሁን በኮሚሽኑና…

ዩኒቨርሲቲዎች የንድፈሃሳብ ልህቀት ብቻ ሳይሆን የተግባር ልህቀትም ማምጣት ይጠበቅባቸዋል-አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች የንድፈሃሳብ ልህቀት ብቻ ሳይሆን የተግባር ልህቀትንም ማምጣት ይጠበቅባቸዋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም አደም ፋራህ ገለጹ፡፡   የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሶስተኛውን የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት…

“ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የምክክር ሁኔታዎችን ማመቻቸት እንጂ የማደራደር ሥልጣን የለውም”-የኮሚሽኑ ሰብሳቢ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ኃላፊነት በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የምክክር መድረክ ማመቻቸት እንጂ የማደራደር ሥልጣን የለውም" ሲሉ የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ ተናገሩ። ኮሚሽኑ ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ገቢራዊ…

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የአፍሪካ ስመጥር ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሽልማትን አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በቴሌኮሚኒኬሽን ዘርፍ የ2022 የአፍሪካ ስመጥር ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሽልማትን አሸንፈዋል፡፡ ሽልማቱ የተበረከተላቸው ዘ ቢዝነስ ኤግዚኪዩቲቭ የተሰኘ በጋና የሚገኝ የፓን ዌስት አፍሪካ ሚዲያ…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ህግ አውጪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቤ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ስለሺ ከሴናተር ቴድ ክሩዝ፣ ከኮንግረስ አባሎቹ ቻክ ፍሌይሽማን፣ ጁሊያ ሌትሎው፣ ዳሬል ኢሳ፣…

በአዲስ አበባ ከ17ሺ በላይ የክላሽ እና የሽጉጥ ጥይት ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ጋር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቤ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በህግ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የተገኘ ከ17 ሺህ በላይ የክላሽ እና የሽጉጥ ጥይት ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ጋር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡   ህገ ወጥ መሳሪያዎቹ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ…

የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊ ፏአድ መሐመድ ከሌፍን ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች መደምሰሳቸውን የመከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድፖስት አስተባባሪ ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ተናገሩ። ሜጀር ጀኔራል…

በነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ ከሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ያለው የታለመለት የነዳጅ ድጎማ አሠራር…

ተከስቶ የነበረው የዶሮ በሽታ በቁጥጥር ሥር በመዋሉ ሕብረተሰቡ ዶሮና እንቁላል መመገብ ይችላል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተከስቶ የነበረው የዶሮ በሽታ በቁጥጥር ሥር በመዋሉ ሕብረተሰቡ ያለምንም ስጋት ዶሮና እንቁላል መመገብ እንደሚችል የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳ እና የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና…