የሀገር ውስጥ ዜና ምዕራብ አርሲ ዞን ለመከላከያ ሠራዊት 374 ሰንጋዎችን አበረከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ አርሲ ዞን አስተዳዳር የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ እየተዋደቀ ላለው መከላከያ ሠራዊት 28 ሚሊየን ብር የሚገመቱ 374 ሰንጋዎችን አበረከተ። ድጋፉ በዞኑ አስተዳደር ስር ከሚገኙ 13 ወረዳዎችና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገልጋይት ቀን እየተከበረ ነው Feven Bishaw Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ የአገልጋይት ቀን በጎ ተግባራትን በመከወን እየተከበረ ነው፡፡ የአገልጋይነትን ቀን በማስመልከት የሥራና ክህሎት፣ የቱሪዝም እና የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች "አገልጋይነት ከእኔ ይጀምራል" በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የትራንስፖርት ችግሩን የሚያቀሉ አውቶብሶችን ይዘን እንኳን አደረሳችሁ ስንል ደስታ ይሰማናል” – ከንቲባ አዳነች አበቤ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገልጋይነት ቀን በትራንስፖርት አገልግሎት የሚደርሰውን እንግልት ለማቃለል ዘመናዊ አውቶብሶችን ይዘን እንኳን አደረሳችሁ ስንል ደስታ ይሰማናል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አበቤ ገለጹ፡፡ አስተዳደሩ ከዓለም ባንክ በተገኘ ብድር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ Mekoya Hailemariam Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ትናንት ነበር ያረፉት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት መግለጫ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት በመዲናዋ ይሰጣል Alemayehu Geremew Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ ጳጉሜን 4 ነጻ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በመዲናዋ እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ፥ “የአገልጋይነት ቀን” ን ምክንያት በማድረግ ነው የነጻ ትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤጂንግ ለሚገኙ የአፍሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ ተሠጠ Alemayehu Geremew Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ቤጂንግ ለሚገኙ የአፍሪካ ኅብረት የሠላምና ጸጥታ ምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለጻ ሠጡ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ በተ.መ.ድ የጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን እያገለገሉ የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ስንት ሰዓት ይታወጃል? Meseret Awoke Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ዓመት ኢትዮጵያውያን በየዓመቱ በታላቅ ስሜት ከሚያከብሯቸው በዓላት አንዱ ነው። በኢትዮጵያ የዘመን ስሌት መሰረት፥ ዓመት ተሸኝቶ አዲስ ዓመት የሚጀመርበት ዕለት “ዓውደ ዓመት፣ አዲስ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ፣ የዘመን መለወጫ” እየተባለ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኢንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ አረፉ Mekoya Hailemariam Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ አረፉ። ለ70 ዓመት በንግስትነት ያገለገሉት ንግስት ኤልሳቤጥ በ96 ዓመታቸው ዛሬ አርፍዋል። በኪንግሃም ቤተመንግስት እረፍታቸውን ማምሻውን ይፋ አድርጓል። የንግስቲቱ የጤና ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጰያ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይን በ10 ዓመት እቅዷ ላይ በማካተት በትኩረት እየሰራች ነው – ዶ/ር ፍጹም አሰፋ Meseret Awoke Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጰያ የአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥን በ10 ዓመት እቅዷ ላይ በማካተት በትኩረት እየሰራች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ ከዴንማርክ አምባሳደር ብራሰሚዝ ሲንድ ቢጄርግ እና ከዓለም የሪሶርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ደሚቱ መንግስት ሰላምን ለማስፈን እያከናወናቸው ስላሉ ተግባራት ለስሎቬኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብራሩ Amele Demsew Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የሰላም አማራጮችን አሻፈረኝ ብሎ የጥፋት እጆቹን ለጦርነት በመዘርጋት በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥፋት ማድረሱን በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ደሚቱ ከስሎቬኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታንጃ…