የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በአደጋ ስጋት ተጋላጭነት ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው Mikias Ayele Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014(ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል በአደጋ ስጋት ተጋላጭነት ዙሪያ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክር ቤት ሰብሳቢ ርስቱ ይርዳ ከበልግ ዝናብ መዘግየት እና መቆራረጥ ጋር ተያይዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ አገልግሎት የሥነ-ምግባር ጥሰት ፈጽመዋል ባላቸው 120 አመራሮችና ሠራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ Shambel Mihret Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተገናኘ ብልሹ አሰራርና የሥነ-ምግባር ጥሰት ሲፈጽሙ ተገኝተዋል በተባሉ 120 አመራሮችና ሠራተኞች ላይ የተለያዩ እርምጃዎች እንደተወሰዱባቸው ተገለጸ፡፡ የተቋሙ የሥነ ምግባርና ፀረ -ሙስና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢኮኖሚ ግንባታ ትልቅ ሚና ያላቸውን የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በአረንጓዴ ልማት ማጀብ አስፈላጊ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Shambel Mihret Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኮኖሚ ግንባታ ትልቅ ሚና ያላቸውን የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በአረንጓዴ ልማት ማጀብ እና ሥራዎቻቸውን አቀናጅቶ ሙያውን መቃኘት አስፈላጊ ነው ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተተከሉ ችግኞችን ህብረተሰቡ እንደ ልጅ ሊንከባከባቸው ይገባል – ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተተከሉ ችግኞች ህብረተሰቡ እንደ ልጅ ሊንከባከባቸው ይገባል ሲሉ በጎንደር ከተማ ተገኝተው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የተሳተፉት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሐብታሙ ኢተፋ ገለጹ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የልዑካን ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፍ ባዛር ላይ መሳተፋቸው ድንበር ተሻጋሪ ደንበኞችን ለማፍራት እንደሚያስችል ተገለጸ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ አምራች ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፍ ባዛር ላይ መሳተፋቸው የዓለም ገበያ ውስጥ ልምድ እንዲያገኙ እና ድንበር ተሻጋሪ ደንበኞች እንዲኖራቸው ሰፊ ዕድል እንደሚፈጥር ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አምራች ኢንተርፕራይዞች ዛምቢያ ሉሳካ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድሬዳዋ ለበረሃማነትና ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በመሆኗ ችግኝ መትከልና መንከባከብ የህልውና ጉዳይ ነው – አቶ ከድር ጁሃር Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ ለበረሃማነትና ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በመሆኗ ችግኝ መትከልና መንከባከብ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ህብረተሰቡ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ በንቃት እንዲሳተፍ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ጥሪ አቀረቡ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያጋጠመውን ፈተና በመቀልበስ ወደ ሰላምና ልማት ለመመለስ የተሠራው ሥራ ውጤታማ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የነበረበትን ፈተና በመቀልበስ ወደነበረበት ሰላምና ልማት ለመመለስ በበጀት ዓመቱ የተሠራው ሥራ ተጨባጭ ውጤት የተመዘገበበት መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊሀሰን ገለጹ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ባለፈው በጀት ዓመት የተሰራው ስራ ውጤታማ ነበር – ዶ/ር አብርሃም በላይ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በባለፈው በጀት ዓመት የተሰራው ስራ ውጤታማ እንደነበር የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ አስታወቁ፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የበጀት ዓመቱን የስራ ሂደት ግምገማ በማጠናቀቅ የ2015…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በ2014 ዓ.ም በገበያ ተኮር የግብርና ምርቶች ልማትና በገቢ አሰባሰብ ላይ የተሻለ አፈፃፀም ተመዝግቧል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በበጀት ዓመቱ በገበያ ተኮር የግብርና ምርቶች ልማትና በገቢ አሰባሰብ ላይ የተሻለ አፈፃፀም መመዝገቡን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ፡፡ የጋምቤላ ክልልምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 1ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዶ/ር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ በደቡብ ጎንደር ዞን የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የተከናወኑ ተግባራትን ጎበኘ Shambel Mihret Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተ ልዑክ በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራና ሊቦከምከም ወረዳዎች የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የተከናወኑ ተግባራትን ጎበኘ። የአማራ ክልል…