የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በጅማና ወላይታ ሶዶ ከተሞች የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ ቴሌኮም አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በጅማ እና በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በጅማ ለሚገኙ 3 ሺህ 999 እና በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ለሚገኙ 200 አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ ከአሜሪካ ኮንግረስ የውጭ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ ከአሜሪካ ኮንግረስ የውጭ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክና ከአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጽኅፈት ቤታቸው ተወያዩ። ልዑኩ በስቴቨን ሊቦደር የተመራ ሲሆን፥ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተራድዖ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት ከ101 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ለመከላከያ ሠራዊት የአዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ101ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የገቢዎች ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ መስከረም ደበበ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር ያሰባሰበውን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ለአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስረከበ Mikias Ayele Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማትና ሠራተኞቹ ያሰባሰበውን የትምህርት ቁሳቁስ ለአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስረከበ። ድጋፉን ያስረከቡት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ÷ ይህኛው ድጋፍ የበፊቶቹ ጊዜያትድጋፎች አንዱ አካል መሆኑን ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 25 ተቋማት በ“ኦንላይን” አገልግሎት እየሰጡ ነው Mikias Ayele Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 25 ተቋማት 326 የአገልግሎት ዘርፎችን በ“ኦንላይን” እየሰጡ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ካለማላቸው ተቋማት ጋር የ”አገልግሎት ቀን” አከባበርን በማስመልከት ተወያይቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ዓመት ህወሓት የከፈተብንን ጦርነት ቀልብሰን ትላልቅ ድሎችን የምናስመዘግብበት ሊሆን ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Amele Demsew Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ህወሓት ለሦስተኛ ጊዜ የከፈተብንን ጦርነት ቀልብሰን ትላልቅ ድሎችን ለማስመዝገብ የምንሠራበት ሊሆን ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ አዲሱን ዓመት አስመልክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና 2 ዞኖች ለመከላከያ ሠራዊት ከ47 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ Mikias Ayele Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዲያ እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች ለመከላከያ ሠራዊት ከ47 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የሀዲያ ዞን ሕዝብና አስተዳደር 42 ሚሊየን 131 ሺህ ብር ብር ግምት ያላቸው÷ 350 ሰንጋ፣ 542 ፍየልና በግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕሮቪደንት ፈንድ ተጠቃሚ የሆኑ ሰራተኞች ከመስከረም 1 ቀን ጀምሮ በጡረታ ዐቅድ ይካተታሉ ተባለ ዮሐንስ ደርበው Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሮቪደንት ፈንድ ተጠቃሚ የሆኑ ሰራተኞችን ወደ ጡረታ ዐቅድ የማካተት አሰራር ከመስከረም 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የግል ድርጅቶች ተግባራዊ እንደሚደረግ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና “ከአሸባሪው ህወሓት ጎን የቆሙ መገናኛ ብዙኃን ግጭቱን እያባባሱት ነው” – አልስተር ቶምሰን Alemayehu Geremew Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንዳንድ ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙኃን የተሳሳተ ዘገባ በኢትዮጵያ ሰሜኑ የሀገሪቷ ክፍል የቀጠለውን ግጭት ይበልጥ እያወሳሰበው መሆኑን ኒውዝላንዳዊው ጋዜጠኛ እና የጂኦፖለቲካ ተንታኝ አልስተር ቶምሰን ገለጸ፡፡ መገናኛ ብዙኃኑ በታቀደ መልኩ በዘገባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስቶች ጳጉሜን 5 ለሚከበረው የአንድነት ቀን የሙዚቃ ክሊፕ ሰርተው አስረከቡ Melaku Gedif Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስቶች ጳጉሜን 5 ቀን ለሚከበረው የአንድነት ቀን “ስናብር ስናምር የተሰኘ” የሙዚቃ ክሊፕ ሰርተው አስረከቡ፡፡ አርቲስቶቹ ስለ አንድነት፣ ሰላም፣ ፍቅር እና መተሳሰብ የሚሰብኩ የሙዚቃ ስራዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰርተው…