ዓለምአቀፋዊ ዜና ሊዝ ትረስ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ Mikias Ayele Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ47 ዓመቷ ሊዝ ትረስ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በንግሥት ኤልዛቤት ተሾሙ። የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ከሥልጣን መልቀቅ ተከትሎ፥ እሳቸውን ለመተካት በወግ አጥባቂ ፓርቲው ውስጥ በተካሄደው የምርጫ ዘመቻ አብላጫ ድምጽ ያገኙት የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅቡቲ ኩባንያ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገለፀ Mikias Ayele Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"ኢንፔክስ ሶሉሽንስ ፍሪ ዞን" የተሰኘ የጅቡቲ ኩባንያ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና አመራሮች ከ"ኢንፔክስ ሶሉሽንስ" የስራ ሀላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ ከ123 ሺህ በላይ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ማዕድ አጋራ Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ123 ሺህ በላይ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ማዕድ ማጋራቱን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሚሊኒየም ኣዳራሽ ማዕድ ሲያጋሩ ባደረጉት ንግግር፥ በመዲናዋ ከ123 ሺህ ለሚበልጡ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የባለሀብቶች ወቅታዊ ኮሚቴ እና ደብረ ብርሃን ከተማ ለጥምር ጦሩ ድጋፍ አደረጉ Shambel Mihret Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የባለሀብቶች ወቅታዊ ኮሚቴ እና የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በግንባር ለሚገኘው ጥምር ጦር ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የዓይነትና የሰንጋ ድጋፍ አደረጉ። የአማራ ክልል ባለሀብቶች ወቅታዊ ኮሚቴ÷ በሰሜን ጎንደር ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈትልኮ የወጣው የህወሓት ሰነድ ቡድኑ ከሽብርተኞች ጋር ያለውን ጋብቻ በግልፅ ያሳየ ነው Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ከሌሎች አሸባሪ ቡድኖች ጋር ኅብረት ፈጥሮ እየሠራ ስለመሆኑ በቅርቡ አፈትልኮ የወጣው ምስጢራዊ ሰነዱ ያመለክታል። ቡድኑ ያዘጋጀው “የማጠቃለያ ምዕራፍ አካሄድና ስትራቴጂ” በሚል ያዘጋጀው እና ሾልኮ የወጣው ሰነዱ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የደረሰብን ምት የምንቋቋመው አይደለም – የአሸባሪው ህወሓት ምርኮኞች Mikias Ayele Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የደረሰብን ምት የምንቋቋመው አይደለም ሲሉ በሰቆጣ ግምባር እጃቸውን የሠጡ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ተናገሩ፡፡ ምርኮኞቹ እየተካሄደ ባለው ጦርነት አማራን መደምሰስ አለባችሁ የሚል ተልዕኮ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የበጎ ፈቃደኝነት ቀን በጋራ እያከበሩ ነው Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ፣ የትምህርት እና የስራና ክህሎት ሚኒስቴሮች የበጎ ፈቃደኝነት ቀን በጋራ እያከበሩ ነው፡፡ ሚኒስቴሮቹ በጋራ የሚያዘግጁት የሙሉ ቀን መርሐ ግብር በሚኒሊክ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እና የመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ቤት በተለያዩ ዝግጅቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጋምቤላ ክልል በጎርፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች 15 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጋምቤላ ክልል በጎርፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች 15 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ። የዓይነት ድጋፉን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የእርሻና አግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ ምክትል ስራ አስፈፃሚ አስረክበዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰነቅነውን ራዕይ ለማሳካት በጠንካራና በአዲስ የስራ ባህል ወደፊት መጓዝ ይገባል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Feven Bishaw Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ አመት ኢትዮጵያውያን የሰነቅነውን ራዕይ እውን ለማድረግ በጠንካራና በአዲስ የስራ ባህል ታግዘን ወደፊት መጓዝ አለብን ሲሉ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለ2015 አዲስ አመት…