Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ 100 ሺህ ሔክታር በሩዝ ምርት ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በክረምት እርሻ 100 ሺህ ሔክታር በሩዝ ምርት መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ ጌቱ ገመቹ ለፋና ብሮድካስንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በዘንድሮው የክረምት እርሻ 6 ነጥብ 3 ሚሊየን ሔክታር በተለያየ…

ከአሸባሪው ህወሓት ምሽጎች የእርዳታ ድርጅቶች በተረጂዎች ስም ያስገቧቸው ቁሳቁስ ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው የህወሓት አመራሮች ያዋጉባቸው በነበሩ ምሽጎች ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች በተረጂዎች ስም ያስገቧቸው የመጠለያ ቁሳቁስ መገኘታቸውን የመከላከያ ሰራዊት አስታውቋል፡፡ አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን የማፈራረስ ህልሙን ለማሳካት ጥቃት…

ዓለም ጸንታ የቆመችው ለሌሎች በሚደረግ መልካም ነገር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ጸንታ የቆመችው ለሌሎች በሚደረግ መልካም ነገር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ “ገንዘባችንን፣ ዕውቀታችንንና ጉልበታችንን እጅግ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች…

የበጎ ፈቃደኝነት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 1 የበጎ ፈቃደኝነት ቀን እየተከበረ ይገኛል። አዲሱን ዓመት 2015ን ለስኬት ያበቁንን ተሞክሮዎች እና እሴቶቻችንን በማስፋት፣ የተጋረጡብንን ፈተናዎች በድል አድራጊነት ለመወጣት የሚያስችሉ መደላድሎችን በመፍጠር መላው ኢትዮጵያዊ እንደሚቀበል…

ጳጉሜን በመደመር” በሚል መሪ ቃል የበጎ ፍቃድ ቀን በመዲናዋ መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን በመደመር" በሚል መሪ ቃል የበጎ ፍቃድ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ መከበር ጀመረ። በእለቱ በማለዳ በሁሉም ክፍለከተሞች አካባቢን ማጽዳት፤ ችግኝ ተከላና የተማሪዎች መማሪያ ክፍሎችን ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ዝግጁ የማድረግ ስራ…

በዓመት 10 ሺህ ትራክተሮችን ማምረት የሚያስችል ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞጆ ከተማ በዓመት 10 ሺህ ትራክተሮችን ማምረት የሚያስችል ፋብሪካ ለመገንባት በዛሬው ዕለት የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ ፋብሪካውን የሚገነባው በቻይና ቁጥር አንድ የትራክተር አምራች ዋይቲኦ-ሲኤኤምኤሲኦ የተሰኘው ኩባንያ…