Fana: At a Speed of Life!

የመጀመሪያው የፌዴራል ጠበቆች ማኅበር አስተዳደር ቦርድ ተመሠረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው የፌደራል የጠበቆች ማህበር አስተዳደር ቦርድ ዛሬ ተመስርቷል፡፡ በሕግ እና በሕግ ብቻ የሚመራ የጠበቆች ቦርድ ማቋቋምአስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው የፌደራል የጠበቆች ማህበር አስተዳደር ቦርድ…

የሥራ አጥነት ችግርን ለመፍታት የግሉ ተቋማት ከመንግስት ተቋማት ጋር በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ካለው ከፍተኛ የሥራ አጥነት ችግር አንጻር ችግሩን በመንግስት ብቻ ለመፍታት ስለሚያዳግት የግሉ ተቋማት ከመንግስት ተቋማት ጋር በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ።…

በደቡብ ክልል በአደጋ ስጋት ተጋላጭነት ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014(ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል በአደጋ ስጋት ተጋላጭነት ዙሪያ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክር ቤት ሰብሳቢ ርስቱ ይርዳ ከበልግ ዝናብ መዘግየት እና መቆራረጥ ጋር ተያይዞ…

የኤሌክትሪክ አገልግሎት የሥነ-ምግባር ጥሰት ፈጽመዋል ባላቸው 120 አመራሮችና ሠራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተገናኘ ብልሹ አሰራርና የሥነ-ምግባር ጥሰት ሲፈጽሙ ተገኝተዋል በተባሉ 120 አመራሮችና ሠራተኞች ላይ የተለያዩ እርምጃዎች እንደተወሰዱባቸው ተገለጸ፡፡ የተቋሙ የሥነ ምግባርና ፀረ -ሙስና…

በኢኮኖሚ ግንባታ ትልቅ ሚና ያላቸውን የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በአረንጓዴ ልማት ማጀብ አስፈላጊ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኮኖሚ ግንባታ ትልቅ ሚና ያላቸውን የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በአረንጓዴ ልማት ማጀብ እና ሥራዎቻቸውን አቀናጅቶ ሙያውን መቃኘት አስፈላጊ ነው ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት…

የተተከሉ ችግኞችን ህብረተሰቡ እንደ ልጅ ሊንከባከባቸው ይገባል – ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተተከሉ ችግኞች ህብረተሰቡ እንደ ልጅ ሊንከባከባቸው ይገባል ሲሉ በጎንደር ከተማ ተገኝተው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የተሳተፉት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሐብታሙ ኢተፋ ገለጹ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የልዑካን ቡድን…

ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፍ ባዛር ላይ መሳተፋቸው ድንበር ተሻጋሪ ደንበኞችን ለማፍራት እንደሚያስችል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ አምራች ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፍ ባዛር ላይ መሳተፋቸው የዓለም ገበያ ውስጥ ልምድ እንዲያገኙ እና ድንበር ተሻጋሪ ደንበኞች እንዲኖራቸው ሰፊ ዕድል እንደሚፈጥር ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አምራች ኢንተርፕራይዞች ዛምቢያ ሉሳካ እየተካሄደ…

ድሬዳዋ ለበረሃማነትና ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በመሆኗ ችግኝ መትከልና መንከባከብ የህልውና ጉዳይ ነው – አቶ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ ለበረሃማነትና ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በመሆኗ ችግኝ መትከልና መንከባከብ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ህብረተሰቡ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ በንቃት እንዲሳተፍ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ጥሪ አቀረቡ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያጋጠመውን ፈተና በመቀልበስ ወደ ሰላምና ልማት ለመመለስ የተሠራው ሥራ ውጤታማ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የነበረበትን ፈተና በመቀልበስ ወደነበረበት ሰላምና ልማት ለመመለስ በበጀት ዓመቱ የተሠራው ሥራ ተጨባጭ ውጤት የተመዘገበበት መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊሀሰን ገለጹ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…

ኢትዮጵያ የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ባለፈው በጀት ዓመት የተሰራው ስራ ውጤታማ ነበር – ዶ/ር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በባለፈው በጀት ዓመት የተሰራው ስራ ውጤታማ እንደነበር የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ አስታወቁ፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የበጀት ዓመቱን የስራ ሂደት ግምገማ በማጠናቀቅ የ2015…