የሀገር ውስጥ ዜና “አዛኝ ቅቤ አንጓች”! – የአሸባሪው ህወሓት ነገር Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 ሰሞኑን አፈትልኮ የወጣው የህወሓት ምስጢራዊ ሰነድ ስለ ‹‹ፋኖ›› ምን አለ ? የሽብር ቡድኑ አፈ ቀላጤስ ምን ቀባጠረ ? “የአማራ ተስፋፊ ኃይል ከፋሽስቱ የፌደራል መንግሥት በሚሰጠው ትዕዛዝ መነሻ እና በቆየ የትምክህት ታሪኩ፣ ተስፋፊነቱ ...ከወረራው በላይ የትግራይ ተወላጆችን ስም ማጥፋት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በልደታ ክ/ከተማ በሁለት ወራት የተገነቡ ዘመናዊ ሕንጻዎችን መረቁ Mikias Ayele Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ በሁለት ወራት የተገነቡ ሦስት ባለ 11 ወለል ዘመናዊ ሕንጻዎችን መረቁ፡፡ ከንቲባ አዳነች በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ “ጳጉሜን በመደመር ስንል ምክንያታችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው በጀት ዓመት 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ Alemayehu Geremew Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር እንደተቻለ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ ምንም…
የሀገር ውስጥ ዜና 9ኛው ዓለም አቀፍ የፖሊሲ ጉባዔ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 9ኛው ዓለም አቀፍ የፖሊሲ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው በአየር ንብረት ለውጥ ፣በአፍሪካ የሕፃናት መብቶች እና ተጠያቂነት ላይ ትኩረቱን አድርጎ ነው እየተካሄደ ያለው። ጉባኤው በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽፅዕኖን…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ Mikias Ayele Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጉራዋ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ10 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት ምሽት 3፡30 አካባቢ ከሀረማያ ወረዳ ተሳፋሪዎችን እና ዕቃ ጭኖ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያ ለሰላም ማድረግ የምትችለውን ሁሉ አድርጋለች” – አልስተር ቶምሰን Alemayehu Geremew Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ማድረግ የሚችለውን ሁሉ መወጣቱን በኒውዚላንድ ለ“ስኩፕ” ሚዲያ የሚሠራው ጋዜጠኛ አልስተር ቶምሰን ገለጸ። ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጠረውን ችግር በውይይት ለመፍታት እና ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ ያላትን ጥልቅ…
ቢዝነስ በጎነት እና ስራ ፈጣሪነት Mikias Ayele Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አምላክቸር ስዩም ለበርካታ ሰዎች በነፃ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች አሰራር ስልጠና በመስጠት ራሳቸውን እንዲችሉ ምክንያት የሆኑ ሰው ናቸው፡፡ በቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሳልማ ፈርኒቸር ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ አምላክቸር ከጣቢያችን ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎች የበጎፈቃድ ቀን እየተከበረ ነው Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች "ጳጉሜን በመደመር" በሚል ሐሳብ የበጎ ፈቃድ ቀን በበጎ ተግባራት እየተከበረ ነው። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተከበረ በሚገኘው የበጎፈቃድ ቀን ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ዕለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የከፈተውን ጦርነት እየተከላከልን የብልጽግና ጉዞ እናስቀጥላለን – አቶ መለሰ ዓለሙ Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ እጃችን አሸባሪው ህወሓት የከፈተብንን ጦርነት እየተከላከልን በሌላኛው የጀመርነውን የብልፅግና ጉዞ እናስቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ ገለጹ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ በቂርቆስ ክ/ ከተማ የተገነቡ ቤቶችን ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስረከበ Feven Bishaw Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጵጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ቤቶችን ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስረክቧል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በክፍለ ከተማው ወረዳ 3 በመከላከያ ኮንስትራክሽን አማካኝነትና በሄይንከን ኢትዮጵያ የተገነቡ…