Fana: At a Speed of Life!

ከቀረጥ ነጻ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች መሸጫ ሱቅ በይፋ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከቀረጥ ነጻ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች መሸጫ ሱቅ በይፋ ከፍቶ አስመርቋል፡፡   የመሸጫ ሱቁ የኢትዮጵያን ምርቶች ማስተዋወቅና የዘርፉን ወጪ ንግድ ለማሳደግ…

አሸባሪው ህወሓት ለተቸገሩ የትግራይ ክልል ወገኖች ወደ ክልሉ የሚላክን ምግብ ለጦርነት እየተጠቀመ መሆኑ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ለምግብ እህል እጥረት ለተጋለጡ የትግራይ ክልል ወገኖች ወደ ክልሉ የሚገባን የምግብና ሌሎች ቁሳቁሶች ለጦርነት እየተጠቀመ መሆኑ ተረጋገጠ። የሽብር ቡድኑ ሰሞኑን የከፈተውን ሶስተኛ ዙር ጦርነት ተከትሎ ሸሽቶ በሄደባቸው…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ከሶማሊያ አቻቸው ጋር በትብብር ለመስራት ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር በለጠ ሞላ በአይሲቲና ዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ በትብብር ለመስራ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከሶማሊያ ሪፐብሊክ አቻቸው ጃማ ሃሰን ካሊፍ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትር በለጠ ሞላ በውይይታቸው÷ በዓለም ባንክ ድጋፍ የሚተገበረው እና ነገ የሚካሄደው…

የበጎ ሰው ሽልማት በመጪው እሁድ ይካሔዳል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት መርሐ ግብር ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል እንደሚካሔድ ተገለጸ፡፡ በዕለቱ በዘጠኝ ዘርፎች የተመረጡ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ዕውቅና እንደሚሰጣቸው ታውቋል፡፡ መርሐ ግብሩ ዘንድሮ…

ህወሓት የትግራይን ሕዝብ ለዳግም ጦርነት መዳረጉ ሕዝባዊ ውግንና የሌለው መሆኑንና አሸባሪነቱን ዳግም የሚያሳይ ነው- የመከላከያ ሚኒስትር

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይን ህዝብ ወደ ዳግም ጦርነት ያስገባው አሸባሪው ህወሓት ህዝባዊ ውግንና የሌለውና አሸባሪነቱን የሚያረጋግጥ መሆኑን  የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ተናገሩ። የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ፥…

የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት የአገርን ጠላት በጋራ ከመመከት አይገታንም – ዶ/ር በለጠ ሞላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ አመለካከት፣ ወቅታዊ ችግሮች እና የሀሳብ ልዩነት የአገርን ጠላት በጋራ ከመመከት አይገታንም ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገለጹ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሠራተኞች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ የተወያዩ…

“ዲፕሎማቶች ሀገር በማዳን እንቅስቃሴ ውስጥ ኃላፊነታችንን  በብቃት መወጣት ይገባናል”-አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"ዲፕሎማቶች  የተሰጠንን ተልዕኮ በብቃት በመተግበር  ሀገር በማዳን እንቅስቃሴ ውስጥ ኃላፊነታችንን መወጣት ይገባናል" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሠራተኞችና ተጠሪ ተቋማት በወቅታዊ…