የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ Feven Bishaw Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ማሳለፉ ተገለፀ፡፡ ካቢኔው በዛሬው መደበኛ ስብሰባው ተወያይቶ ውሳኔ ካሳረፈባቸው አጀንዳዎች መካከል የከተማ አስተዳደሮችን መዋቅር ለማሻሻል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ የኀብረት ሥራ ማኅበራት ለበዓል አስፈላጊ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያቀርቡ አሳሰበ Mikias Ayele Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኅብረት ሥራ ማኅበራት ለዘመን መለወጫ በዓል የተረጋጋ ግብይት እንዲኖር የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በትጋት እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ እንደሀገር ያለው የምርት አቅርቦትና ግብይት የዜጎችን የመግዛት አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ ከተማ በአንድ መጋዘን ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ Mikias Ayele Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ልዩ ቦታው ቤተል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ መጋዘን ላይ ድንገተኛ የእሳት አደጋ መከሰቱን የእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነትባለሙያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን ጦርነት ለመከላከል ማንኛውንም ህጋዊ እርምጃ እንደግፋለን-የሰሜን አሜሪካ የሲቪክ ማህበራት ህብረት ጥምረት Mikias Ayele Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የተከፈተበትን ጦርነት ለመከላከል የሚያደርገውን ማንኛውንም ህጋዊ እርምጃ እንደሚደግፍ የሰሜን አሜሪካ የሲቪክ ማህበራት ህብረት ጥምረት አስታወቀ፡፡ ህብረቱ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ህብረቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን የሚያተራምሱ አካላትን በጋራ መከላከል እንደሚያስፈልግ የድሬዳዋ አስተዳደር ገለጸ Shambel Mihret Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ሰላም እና ደህንነት ለመጠበቅ ኢትዮጵያን የሚያተራምሱ አካላትን በጋራ መከላከል እንደሚያስፈልግ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡ በአሸባሪው ህወሓት የተከፈተውን ጦርነት አስመልክቶ "ለሀገር ክብር በትግል እናብር " በሚል መሪ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የደረሰ የመኪና አደጋ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ Melaku Gedif Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው ትናንት ምሽት 2፡30 አካባቢ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አብነት አካባቢ ነው የደረሰው። አደጋውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቃጣብንን የጠላት ወረራ እየመከትን የልማት ስራችንን እናስቀጥላለን- አቶ ርስቱ ይርዳ Melaku Gedif Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በወላይታ ዞን በ1ሺህ ሄክታር መሬት ላይ በግል ባለሃብት እየለማ ያ የሚገኝ የበቆሎ ምርጥ ዘር ማባዥ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ ርስቱ በጉብኝት መርሐ ግብሩ ወቅት እንደገለጹት÷ በአሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጀመረው የሰላም ሂደት እንዲቀጥል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ Melaku Gedif Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመረው የሰላም ሂደት እንዲቀጥል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ፡፡ የጉባኤው የበላይ ጠባቂ አባቶች "የሰላም ቅድመ ሁኔታው ሰላም ብቻ ነው" በሚል መሪ ሃሳብ በወቅታዊ የሃገሪቱ ሁኔታ እና አዲስ ዓመትን ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ Mekoya Hailemariam Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮች፣ ሚሲዮንና ዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ማብራሪያ ሰጡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ሸባሪው ህወሓት እያደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት የኢትዮጵያን ጥቅም ለማይፈልጉ ባዕዳን ጉዳይ አስፈጻሚ ነው – ምሁራን Mekoya Hailemariam Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የኢትዮጵያን ብሄራዊ አንድነትና ጥቅም ከማይፈልጉ ባዕዳን ለሚሰጠው ተልዕኮ የሚያድር ጉዳይ አስፈፃሚ ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ የመልማት ተፈጥሯዊ መብቷን እንዳትጠቀም የሚፈልጉ ባዕዳን የህወሓት…