ፋና ስብስብ በሐይቅ ውስጥ የተገኘችው ጥንታዊ የኢራቅ ከተማ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅ እያጠቃት በምትገኘው ኢራቅ ውስጥ ግዙፍ ቤተ መንግስት ያለው ጥንታዊ ከተማ ከሐይቅ ውስጥ ማግኘታቸውን ተመራማሪዎች አስታውቀዋል። ለዓመታት የዘለቀው ድርቅ በቅርቡ በኢራቅ ውስጥ በውሃ ሥር የሚገኙ በርካታ ከተሞች እንዲታዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና ሬዳዋ ሞተርስ የኢንዱስትሪ ፓርክ ለማልማት ተፈራሙ Mikias Ayele Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና ሬዳዋ ሞተርስ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የኢንዱስትሪ ፓርክ ለማልማት ተፈራረሙ። በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ እንደተገለጸው÷ ፓርኩ በድሬዳዋ ከተማ የሚገነባ ሲሆን በድሬዳዋ ከተማ የሚገነባው ለበርካታ ወጣቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሕመድ ሺዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ ልዑክ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ዶክተር ፈህድ አልሁመይዳኒ እና ከሳዑዲ የልማት ፈንድ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ወርቅ ሲሰርቁ የነበሩ የውጪ ዜጎች ተያዙ Meseret Awoke Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ወርቅ ሲሰርቁ የነበሩ የውጪ ዜጎች መያዛቸውን ማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ ። የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ በሰጡት መግለጫ ለሁለት ሳምንት በተደረገ ዘመቻ ወንጀለኞቹ መያዛቸውን ተናግረዋል ። በኦሮሚያ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Amele Demsew Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የተለያዩ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ አምባሳደር ሂሩት በአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳዮች አገልግሎት የአፍሪካ ዳይሬክተር ሪታ ላራንጂንሃ፣ የአውሮፓ የዜጎችና የሰብአዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግስት የስልጣን ቆይታ በ2 ዓመታት ተራዘመ Alemayehu Geremew Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግስት የሥልጣን ጊዜ ለቀጣይ ሁለት ዓመታት እንዲራዘም መወሰኑን የሀገሪቱ የተሃድሶ ጥምር ክትትልና ቁጥጥር ኮሚሽን አስታወቀ። ውሳኔው የተላለፈው 75 በመቶ በሚሆኑት የኮሚሽኑ አባላት መሆኑን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የነዳጅ ዋጋ ገደብን ለሚደግፉ ሀገራት ነዳጅ ላታቀርብ እንደምትችል አስጠነቀቀች Meseret Awoke Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በአሜሪካ የቀረበውን የነዳጅ ዋጋ ገደብ ለሚደግፉ ሀገራት ነዳጅ ላታቀርብ እንደምትችል አስጠነቀቀች። በቅርቡ የቡድን 7 ሀገራት ባደረጉት ስብሰባ አሜሪካ በነዳጅ ዋጋ ላይ ገደብ እንዲጣል ሃሳብ አቅርባለች። የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የከፈተውን ጦርነት በድል ለማጠናቀቅ በሁሉም ዘርፍ በቅንጅት መስራት ይገባል – አቶ አህመድ ሽዴ Melaku Gedif Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በብሔርና በሃይማኖት ሳንከፋፈል በአንድነት ለሀገራችን ህልውና በደጀንነት መቆም አለብን ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ አቶ አህመድ ሽዴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከገንዘብ ሚኒስቴር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ግድያን ጨምሮ በተለያዩ ወንጀሎች የተከሰሰው ግለሰብ በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከባድ የሰው ግድያ፣ የግለሰቦችን ቤት በማቃጠል እንዲሁም ሕገወጥ የጦር መሣሪያን በመጠቀም ወንጀል የተከሰሰው ካሳሁን ተካልኝ የተባለው ግለሰብ በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ፡፡ በሸካ ዞን ፍትሕ መምሪያ የቴፒ ምድብ ጽሕፈት ቤት ዐቃቤ ሕግ…
ፋና ስብስብ በሳምንት ሶስት ቀናትን በስራ የሚያሳልፉት የ96 ዓመት አዛውንት Mikias Ayele Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ96 ዓመት የእድሜ ባለጸጋዋ አይሪን አስትበሪ እድሜ ሳይገድባቸው አሁንም በስራ ያሳልፋሉ፡፡ የዛሬ 36 አመት ከስራ በጡረታ የተገለሉት አዛውንት ከጡረታቸው በኋላ በእረፍት ቤተ ተቀምጠው ማሳለፍን ሳይሆን የራሳቸውን ስራ መስራትን ነበር የመረጡት።…