Fana: At a Speed of Life!

ኮርፖሬሽኑ በበጀት ዓመቱ ከ62 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን የግብርና ግብዓቶች አቅርቧል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ62 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን የግብርና ግብዓቶች እና የእርሻ መሣሪያዎች ለተጠቃሚዎች ማቅረቡን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክፍሌ ወልደማርያም የተቋሙን…

ዳያስፖራው ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ የሚያደርግባቸው የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የገንዘብ ሚኒስቴር በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን  እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመከላከያ ሠራዊትን ድጋፍ የሚያደርጉባቸው የባንክ ሒሳብ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ የኢትዮጵያ ጠላቶች በሀገራችን  እና…

የኢትዮጵያን ትንሣኤ ከማረጋገጥ ሊያስቆመን የሚችል አንዳች ምድራዊ ኃይል አይኖርም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ትንሣኤ ከማረጋገጥ ሊያስቆመን የሚችል አንዳች ምድራዊ ኃይል አይኖርም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ የሻዴይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓልን ልጃገረዶች፥ ወጣቶችና ሴቶች…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖች ወደቀያቸው እየተመለሱ ነው- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አንፃራዊ ሰላም እየሰፈነ መምጣቱን ተከትሎ የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ እየተደረገ መሆኑን አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ከዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል…

አቶ ኦርዲን የ12ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ ከትምህርት ሚኒስትሩ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና የተሳካ ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ከሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ የትምህርት ሚኒስትር…

በመዲናዋ የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የስራ እድል ፈጠራ ላይ በትኩረት መስራት ይገባል-አቶ ጃንጥራር ዓባይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የሚስተዋለውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ የስራ እድል ፈጠራ ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃላፊ ጃንጥራር ዓባይ ተናገሩ፡፡ ምክትል ከንቲባው በከተማዋ…

ህወሓት ወረራውን እያስፋፋ መጮኹን ቀጥሎበታል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ህወሓት ወረራውን እያስፋፋ መጮኹን ቀጥሎበታል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሕወሐት ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪዎችን ገፍቶ በየአቅጣጫው በለኮሰው እና ዛሬም እያስፋፋ ባለው እሳት ንጹሐን እየተገደሉ ነው፣ ሕዝብ እየተፈናቀለ፣ ንብረትም እየወደመ ነው። አሁን እንደሚታየው አሸባሪውን ሕወሓት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ እያከናወነ ያለው ስራ የሚመሰገን መሆኑን ገለፁ

 አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ እያከናወነ ያለው ስራ የሚመሰገን መሆኑን ገለፁ።   የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ ጉባኤ ዛሬ ተካሂዷል። በጉባኤው ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት…

የፍትሕ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትሕ ቢሮዎች የጋራ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትሕ ቢሮዎች የጋራ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ለሶስት ቀናት በሚካሄደው የምክክር መድረክ የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የፍትሕ ቢሮዎች የ2014 በጀት ዓመት ሥራ አፈፃፀም በተናጠል ቀርቦ ውይይት…

የአፍሪካን የቱሪዝም ሃብት ለማልማት ቻይና ድጋፏን እንድታጠናክር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የቱሪዝም ሃብታቸውን ለማልማት በሚደረገው ሁሉን አቀፍ ጥረት ላይ የቻይና መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ በቤጂንግ ከተማ በተካሄደው “በቻይና የዓለም የቱሪዝም ትብብርና የልማት…