ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2014 በጀት ዓመት 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ Melaku Gedif Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጠናቀቀው 2014 በጀት ዓመት 5 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በስሩ የሚገኙ ተቋማትን የ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2015 ቀጣይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሚካኤል ጎርቫቾቭ አረፉ Mekoya Hailemariam Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሶቪየት ህብረት መሪ ሚካኤል ጎሮቫቾቭ አረፉ። በ91 ዓመታቸው ያረፉት ጎርቫቸው፥ ለሞታቸው ምክንያት የሆነው ህመምን በተመለከተ የተገለፀ ነገር የለም። ሆኖም ለረዥም ጎዜ በቆየ ህመም ምክንያት…
የዜና ቪዲዮዎች የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር Amare Asrat Aug 30, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=lH9AQzm0VN8
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከኢትዮ- ኬንያ የወዳጆች ማህበር ጋር ተወያዩ Amele Demsew Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ኬንያ ወዳጆች ማህበር በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ ጋር በቀጠናው ሰላምና ልማት ዙሪያ ውይይት አድርጓል፡፡ የኢትዮ-ኬንያ ወዳጆች ማህበር በኬንያ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በቀጣናው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሰላም ደጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Amele Demsew Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ዘላቂ ሰላም ስታደርግ የቆየችውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ ገለጹ። የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድን በመወከል በደቡብ ሱዳን የተወሐደ…
የዜና ቪዲዮዎች የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ Amare Asrat Aug 30, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=L1KQT0H7m2E
የዜና ቪዲዮዎች የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት በተመለከተ የሚወጡ የተዛቡ መረጃዎች Amare Asrat Aug 30, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=mV9O9n8PwfM
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የግብርና ግብዓቶች እየተሰራጩ ነው Amele Demsew Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፀረ አረም እና ተባይ መከላከያ የኬሚካል ግብዓት አቅርቦቶች ለአርሶ አደሩ እየተሰራጩ መሆኑን ክልሎቹ አስታወቁ። በመኽር የተዘራው ሰብል ምርታማነት እንዳይቀንስ የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተከፈተብንን ዘርፈ ብዙ ጦርነት ሁሉም ዜጋ በኅብረ ብሔራዊ አንድነት መመከት አለበት – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ Amele Demsew Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውስጥ ባንዳዎችና ታሪካዊ ጠላቶቻችን ተቀናጅተው የከፈቱብንን ዘርፈ ብዙ ጦርነት ሁሉም ዜጋ በኅብረ ብሔራዊ አንድነት መመከት አለበት ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ካቢኔ በጀጎል ግንብ ላይ የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ ተግበራትን ለመቆጣጠር ወሰነ Feven Bishaw Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀጎል ግንብ ውስጥና ዙሪያ የሚስተዋለውን ሕገ ወጥ ግንባታና የመሬት ወረራ ላይ የቁጥጥርና የክትትል ሥራዎች እንዲጠናከሩ የሐረሪ ክልል ካቢኔ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የክልሉ ካቢኔ የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ የተቀናጀ ጥበቃና እንክብካቤ ለማድረግ እና…