ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ለአሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶክተር) ለአሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ባህል የአንድ አካባቢ…