ሰው በማገት 212 ሺህ 450 ብር የተቀበለው ግለሰሰብ በ17 አመት ፅኑ እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው በማገት 212 ሺህ 450 ብር የተቀበለው ግለሰሰብ በ17 አመት ፅኑ እስራት መቀጣቱን የመተማ ወረዳ ፍትህ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
ተከሳሹ አቶ ታደለ ፀጋ ፈንቴ በጭልጋ ወረዳ ሰራቫ ቀበሌ ነዋሪ ሲሆን ካልተያዙ ግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን ጥቅምት…