የአስተዳደር ወሰኑ መካለል ለሕዝብ የጋራ ተጠቃሚነት ጥሩ መሰረት የጣለ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስተዳደር ወሰኑ መካለል ለሕዝብ የጋራ ተጠቃሚነት ለሚሰራው የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት ጥሩ መሰረት የጣለ መሆኑን አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ።
የአስተዳደር ወሰን መካለል የሕዝቦችን ማህበራዊ ትስስር የሚያጠናክር፣ ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት…