የአረንጓዴ አሻራ ስኬት አገራችን ድንቅ መስራት እንደምትችል ትልቅ ማሳያ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር እስከአሁን ከ24 ቢሊየን 2 ሚሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡
አገልግሎቱ የአረንጓዴ አሻራ ስኬት አገራችን ድንቅ መስራት እንደምትችል ትልቅ ማሳያ ነው ሲል ገልጿል ዛሬ ባወጣው…