Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ካቢኔ የ2014 ዓ.ም የክልሉን የልማትና መልካም አስተዳደር ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የ2014 በጀት ዓመት የክልሉን የልማትና መልካም አስተዳደር ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው፡፡ በግምገማው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የመስተዳድር…

በጎንደር ከተማ የአስቸኳይ ጊዜ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማን የንጹህ መጠጥ ውሃ ችግር ለመፍታት የሚያስችል የአስቸኳይ ጊዜ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ውሃና ፍሳሽ ጽህፈት ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ወርቅነህ አያል ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት…

የጣና ሐይቅ ገዳማት፣ አድባራት፣ የተፈጥሮ እና የባሕል ቅርስን በዩኔስኮ በቋሚነት ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው- የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣና ሐይቅ ገዳማት፣ አድባራት፣ የተፈጥሮ እና የባሕል ቅርስን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በቋሚነት ለማስመዝገብ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል…

በደቡብ አፍሪካ በምሽት መዝናኛ ቤት በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ የ15 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ በምሽት መዝናኛ ቤት በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ። ጥቃቱ ትናንት ሌሊት የተፈጸመ ሲሆን በርካቶች መቁሰላቸውም ነው የተነገረው። ጥቃት ፈጻሚዎቹ ከጥቃቱ በኋላ ከአካባቢው…

ማህበራዊ ትስስርን ለማስፈን ኢትዮጵያዊ እሴቶችን ለወጣቱ ማስተላለፍ እደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ አንድነትና ማህበራዊ ትስስርን ለማስፈን ኢትዮጵያዊ እሴቶችን ለወጣቱ ትውልድ ማስተላለፍ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ አራተኛው ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የተማሪዎች መርሐ ግብር በጅማ፣ ሀዋሳ እና ዋቸሞ…

ከአሌክሳንደር-ፑሺክን በጎፋ ማዞሪያ -ጎተራ የሚካሄደው የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሌክሳንደር-ፑሺክን በጎፋ -ማዞሪያ ጎተራ አዲሱ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ 99 በመቶ መድረሱ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ…

አርሲ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሲ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 327ተማሪዎች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርስቲው በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ 503፣ በግብርና እና ተፈጥሮ ሳይንስ 159፣ በጤና ሳይንስ 141፣…

አሜሪካ ከቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት አስተሳሰብ እንድትወጣ ቻይና አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት አስተሳሰብ እንድትወጣ ቻይና አሳሰበች። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ እና የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በኢንዶኔዥያ እየተካሄደ ባለው የቡድን 20 ሀገራት ጉባኤ ጎን ለጎን…

በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩን ዛሬ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አስጀመረ፡፡ መርሐ ግብሩ " አሻራችንን ፣ ለትውልዳችን ፣ለትውልድ እንስራ ፣ ለኢትዮጵያ እንትከል በሚል መሪ ቃልና መልዕክቶች…

አምቦ ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ የተገነባው አምቦ ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተመረቀ። ትምህርት ቤቱን መርቀው የከፈቱት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሺመልስ አብዲሳ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ናቸው።…