ስፓርት ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው Mikias Ayele Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሐምሌ 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ተሳታፊዎች ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለቦች የሥነ ምግባር ቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ በተደረጉ የፕሪሚየር ሊግ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት የዓለም ህዝብ ቁጥር 8 ቢሊየን እንደሚደርስ የተመድ ትንበያ አመላከተ Alemayehu Geremew Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት ሕዳር ወር አጋማሽ የዓለም ህዝብ ቁጥር 8 ቢሊየን እንደሚደርስ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በትንበያው አመላክቷል። የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ÷ፕላኔታችንን በመንከባከብ የጋራ ኃላፊነታችንን እንወጣ ማለታቸውን ሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በተፈጠረው ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት በአውሮፕላን በረራዎች ላይ መስተጓጎል መፈጠሩን አየር መንገዱ ገለፀ ዮሐንስ ደርበው Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በተፈጠረው ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት ከአዲስ አበባ በሚነሱና አዲስ አበባ በሚያርፉ በረራዎች ላይ መዘግየት መፈጠሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው የበረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአለታ ጩኮ ወረዳ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልላዊ መንግስት የእርሻ እና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ አስተባባሪነት የዘንድሮው ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ በአለታ ጩኮ ወረዳ ቴሶ ቀበሌ እየተካሄደ ነው። በሲዳማ ክልል አለታ ጩኮ ወረዳ ቴሶ ቀበሌ ቦሪቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ እና የክልሉ ካቢኔ አባላት በሰሜን ሸዋ ዞን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ Melaku Gedif Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና የክልሉ ካቢኔ አባላት በሰሜን ሸዋ ዞን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ በሰሜን ሸዋ ዞን ደረጃ ከ270 ሚሊየን በላይ ችግኝን ለመትከል እንደታቀደና…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ የ20/80 ባለሶስት መኝታ የጋራ መኖርያ ቤት እጣ አለመውጣትን አስመልክቶ ማብራርያ ሰጠ Mekoya Hailemariam Jul 10, 2022 0 የከተማ አስተዳደሩ የ20/80 ባለሶስት መኝታ የጋራ መኖርያ ቤት እጣ አለመውጣትን አስመልክቶ ማብራርያ ሰ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደሩ የ20/80 ባለሶስት መኝታ የጋራ መኖርያ ቤት እጣ አለመውጣትን አስመልክቶ ማብራርያ ሰጠ። የአስተዳደሩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን የደቡብ ኮሪያ ዜና አገልግሎት ዘገበ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን የደቡብ ኮሪያ ዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡ ዮንሃፕን ዋቢ ያደረገው የሺንዋ እና አር ቲ ዘገባ እንዳመላከተው የሚሳኤል ሙከራው ዛሬ ጠዋት የተደረገ ነው። ሚሳኤሉ የተወነጨፈበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢድ አል አድሀ በዓልን በማስመልከት ለ1 ሺህ 800 ወገኖች የማዕድ ማጋራት ስነ ስርዓት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል አድሀ በዓልን በማስመልከት ለ1 ሺህ 800 ወገኖች የማዕድ ማጋራትና ምሳ ማብላት ስነ ስርዓት ተከናወነ፡፡ የወንድም ካሊድ ፋዉንዴሽን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የዳያስፖራ ኤጀንሲ፣ በድረ…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት አመቱ ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Shambel Mihret Jul 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 12 ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት 1 ነጥብ 4 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን አስታወቁ። ገቢው ወደ ውጭ ከተላከ 300 ሺህ ቶን የቡና ምርት የተገኘ መሆኑን ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና “ስሪ ፖይንት” ከመስከረም ወር ጀምሮ በኢትዮጵያ የታዳጊዎች እግር ኳስ ስልጠና ሊሰጥ ነው Shambel Mihret Jul 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ ስሪ ፖይንት ከመስከረም ወር 2015 ዓ.ም አንስቶ በኢትዮጵያ የታዳጊዎች እግር ኳስ ስልጠና መስጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ። የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ እንደገለጹት÷…