Fana: At a Speed of Life!

1443ኛው ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1443ኛው ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በመላው ኢትዮጵያ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሕዝቡን ከጎኑ በማሰለፍና ከሌሎች የፀጥታና…

በንጹሃን ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃቶች በዘላቂነት ለመከላከል መንግስት በተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖችና ጽንፈኞች በንጹሃን ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት በዘላቂነት ለመከላከል መንግስት በተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ፡፡…

የጋምቤላ ክልል የ2014 የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል የ2014 በጀት ዓመት የሴክተር መሥሪያ ቤቶች የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የአፈፃፀም ሪፖርት ግምገማው ለሁለት ቀናት በሚኖረው ቆይታ÷ በ2014 በጀት ዓመት በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና…

1443ኛው የኢድ አልአድሀ (አረፋ) በአፋር ክልል በአል በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1443ኛው የኢድ-አልአድሀ (አረፋ) በአል በአፋር ክልል ሰመራን ጨምሮ በዱብቲ፣ በሎግያ እና በተለያዩ የክልሉ ከተሞች እና አካባቢዎች በድምቀት ተከብሯል፡፡ በበዓሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባን ጨምሮ የሃይማኖት…

ኤሎን መስክ ትዊተርን ለመግዛት ከገባው የ44 ቢሊየን ዶላር ስምምነት እራሱን አገለለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን ቁጥር አንዱ ቢሊየነር ኤሎን መስክ ትዊተርን ለመግዛት ያቀረበውን የ44 ቢሊየን ዶላር የግዢ ስምምነት ራሱን አገለለ። ኤሎን መስክ በሚያዝያ ወር ትዊተርን ለመግዛት ከወሰነ በኋላ በርካታ የግዢ ስምምነቶች አለተከበሩም…

የጉራጌ ዞን የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን በመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አከበረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ዞን አስተዳደር 1443ኛውን የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ መሀመድ ጀማል ባደረጉት…

የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 96 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካምፓሶች ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 96 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካምፓሶች ላይ የእርምት እርምጃ መወሰዱን የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ በተለያዩ የክልል ከተሞች በሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት…

በኢትዮጵያ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የፎረንሲክ ዲ ኤን ኤ ምርመራ ላቦራቶሪ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የፎረንሲክ ዲ ኤን ኤ (የዘረመል) ምርመራ ላቦራቶሪ ተመረቀ። ከ1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ወጪ የተደረገበት ላቦራቶሪው በኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል ውስጥ የተቋቋመ ሲሆን፥ ወደ ስራ መግባት…

አካባቢያችን የአሸባሪዎች መደበቂያ እንዳይሆን ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እንቆማለን – የሀሮሰቦ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አካባቢያችን ሸኔን ጨምሮ የሌሎች አሸባሪዎች መደበቂያ እንዳይሆን ከሰራዊቱ ጎን እንቆማለን ሲሉ በቄለም ወለጋ ዞን የሀሮሰቦ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን በዳሌሰዲ ወረዳ የሀሮሰቦ ከተማ ነዋሪዎች…

በበዓላት ወቅት የሚታየው መተሳሰብና ፍቅር በሁሉም ጊዜያት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል የእስልምና ሃይማኖት አባቶች ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1443ኛው ኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በጋምቤላ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡ በሶላት ስነስርዓቱ የሀይማኖት አባቶች እንዳሉት፥ በበዓላት ወቅት የሚታየው መተሳሰብና ፍቅር በሁሉም ጊዜያት ተጠናክሮ…