የህዳሴ ግድብ ለየትኛውም ጫና ሳይበገር ለስኬት መብቃቱ የትውልዱ ፅናት እና ትብብር ማሳያ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ በየትኛውም ሰው ሰራሽ ጫና ሳይበገር ለስኬት መብቃቱ የትውልዱ ፅናት እና ትብብር ማሳያ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
አቶ ደመቀ የሕዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዙር የውሃ…